ኢትዮጵያውያን ዳኞች ለሞዛምቢክ እና ካሜሩን ጨዋታ በካፍ ተመድበዋል። የ2021 አፍሪካ ዋንጫ ሦስተኛ እና አራተኛ የማጣርያ ጨዋታዎች በዚህ ሳምንት መጨረሻ መደረግ የሚጀምሩ ሲሆን ማፑቱ ላይ የውድድሩ አዘጋጅ ካሜሩን ከምድቡ መሪ ሞዛምቢክዝርዝር

ጌዴኦ ዲላዎች አዲስ ፕሬዝዳንት ሲሾሙ ለተጫዋቾቻቸው ቅሬታ ምላሽ ለመስጠትም እየሠሩ እንደሆነ ተገልጿል። በከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ የሚወዳደሩት ጌዴኦ ዲላዎች ባለፉት ዓመታት በክለቡ በተለያዩ የኃላፊነት ሥራዎች ላይ የሰራው ተዘራ ጌታሁንን በፕሬዝዳንትነትዝርዝር

የከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ ተወዳዳሪው ለገጣፎ ለገዳዲ የዋና እና ምክትል አሰልጣኞቹን ውል ማሬዘሙ ታውቋል። ለገጣፎ በ2011 ወደ ፕሪምየር ሊጉ ለማለፍ እስከመጨረሻው ሳምንት ድረስ ሲፎካከር እንደቆየ የሚታወቅ ሲሆን በ2012 ውድድሩ እስተቋረጠበትዝርዝር

ወልቂጤ ከተማ የአጥቂ መስመር ተጫዋቹ ሄኖክ አየለን አስፈርሟል። በደቡብ ፖሊስ የእግርኳስ ሕይወቱን ጀምሮ በአዳማ ከተማ፣ ዲላ ከተማ እና አሁን በድጋሚ ለተቀላቀለው ወልቂጤ ከተማ የተጫወተው ሄኖክ በ2011 ከደቡብ ፖሊስ ጋር ጥሩዝርዝር

ወልቂጤ ከተማዎች በቀጣዩ ሳምንት የ2013 ዝግጅታቸውን ይጀምራሉ፡፡ በተሰረዘው ውድድር ዓመት ወደ ፕሪምየር ሊጉ አድገው መልካም እንቅስቃሴ ያሳዩት ወልቂጤዎች የዋና አሰልጣኝ ውል አራዝመው አዳዲስ ተጫዋቾች በማስፈረም ላይ የሚገኙ ሲሆን የቅድመ ውድድርዝርዝር

በከፍተኛ ሊጉ የሚሳተፉት ኢኮሥኮዎች ዳንኤል ገብረማርያምን ዋና አሰልጣኝ አድርገው ቀጥረዋል። ባለፈው የውድድር ዓመት ቡድኑን ከመሩት አሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ ጋር የተለያዩት ኢኮሥኮዎች አዲስ የቀጠሩት አሰልጣኝ ከዚህ ቀደም የዋና አሰልጣኙ ረዳት በመሆንዝርዝር

ወልቂጤ ከተማ የመስመር ተከላካዩ አዳነ በላይነህን ለተጨማሪ ዓመታት ለማቆየት ከስምምነት ደርሷል። በተቋረጠው ውድድር ዓመት የመጀመርያ የፕሪምየር ሊግ ላደረጉት ወልቂጤዎች በግራ መስመር ጥሩ ግልጋሎት የሰጠው አዳነ በላይነህ በሠራተኞቹ ቤት ይቀጥላል አይቀጥልምዝርዝር

ወልቂጤ ከተማ የአጥቂ መስመር ተሰላፊው አሜ መሐመድን ለማስፈረም ተስማምቷል። የቀድሞው የጅማ አባ ቡና እና ኢትዮጵያ ወጣት ቡድን አጥቂ አባ ቡናን ወደ ፕሪምየር ሊግ በማሳደጉ ወሳኝ ሚና የተጫወተ ሲሆን በሊጉ ያሳየውንዝርዝር

ጀማል ጣሰው ወደ ወልቂጤ ከተማ ለማምራት ቅድመ ስምምነት ፈፀመ። በእግር ኳስ ሕይወቱ ለሀዋሳ ከተማ፣ ደደቢት፣ ኢትዮጵያ ቡና ፣ ደደቢት ፣ ጅማ አባ ቡና እና ድሬዳዋ ከተማ የተጫወተው ይህ ግብ ጠባቂዝርዝር

ቀደም ብለው ወደ እንቅስቃሴ በመግባት የነባር ተጫዋቾች ውል በማራዘም እና አዳዲስ ተጫዋቾች በማስፈረም የሚገኙት ሠራተኞቹ ረመዳን የሱፍ እና ሀብታሙ ሽዋለምን ሲያስፈርሙ የዳግም ንጉሤን ውል አራዝመዋል። ከንግድ ባንክ ሁለተኛ ቡድን አድጎዝርዝር