በከፍተኛ ሊግ የመወዳደር እድል ያገኘው ወሎ ኮምቦልቻ የቀድሞውን አሰልጣኙ መላኩ አብርሀን መልሶ ቀጥሯል። በ2010 ውድድር ዓመት…
አምሐ ተስፋዬ
ፌዴራል ፖሊስ አሰልጣኝ ቀጥሯል
ክረምቱን በብዙ ውዝግብ ውስጥ አሳልፎ የነበረው ፌዴራል ፖሊስ በአዲሱ ፎርማት በከፍተኛ ሊግ መቆየቱን ተከትሎ የአዲስ አሰልጣኝ…
በተሻሻሉ ህጎች ላይ ለዳኞች እና ኮሚሽነሮች የተሰጠው ስልጠና ተጠናቀቀ
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ብሔራዊ ዳኞች ኮሜቴ በያዝነው 2011 የውድድር ዓመት ላይ የሚተገበሩ የተሻሻሉ የጨዋታ ህጎችን የሚመለከት…
ከፍተኛ ሊግ: አዲስ አበባ ከተማ 13 አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ
የከፍተኛ ሊግ ክለብ የሆነው አዲስ አበባ ከተማ የአሰልጣኝ ቅጥር በመፈጸም ለ2011 የውድድር ዘመን ዝግጅት በማድረግ ላይ…
የከፍተኛ ሊግ ዕጣ ማውጣት ስነ-ስርዓት የሚደረግበት ቀን ተሸጋሽጓል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ አዲሱ የውድድር ዓመት እጣ ማውጣት ስነ ስርዓት እና ያለፈው ዓመት አፈፃፀም ሪፖርት የሚቀርብበት…
የብሔራዊ ዳኞች ኮሚቴ ስልጠናዎች አዘጋጀ
በተሻሻሉ ህጎች ላይ ለዳኞች ፤ ለኮሚሽነሮች እንዲሁም ለክለብ አመራሮች እና ለተጫዋቾች ስልጠና ሊሰጥ ነው። የ2010 የውድድር…
ከፍተኛ ሊግ | አክሱም ከተማ ተጨማሪ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል
የከፍተኛ ሊጉ ክለብ አክሱም ከተማ በአዳዲስ ተጫዋቾች ቡድኑን ማጠናከሩን በመቀጠል ስምንት ተጨማሪ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል።…
የፕሪምየር ሊግ ክለቦች ቅድመ ውድድር ዝግጅት | አዳማ ከተማ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለቦችን የቅድመ ውድድር ዝግጅት አስመልክተን በምናቀርብላችሁ ፅሁፍ አሁን ደግሞ የአዳማ ከተማን ዝግጅት እናስዳስሳችኋለን።…
ደደቢት የኤፍሬም ጌታቸውን ዝውውር አጠናቀቀ
በዝውውር መስኮቱ መጀመርያ ወደ ደደቢት ለማምራት ተስማምቶ የነበረው ኤፍሬም ጌታቸው ከመልቀቂያ ጋር በተያያዘ ጉዳይ ዝውውሩ ተጓቶ…
ሽረ እንዳሥላሴ የሚጫወትበትን ሜዳ አሳውቋል
አዲሱ የፕሪምየር ሊግ ክለብ ሽረ እንዳስላሴ በራሱ ሜዳ ጨዋታዎችን እንደሚከናውን ለሶከር ኢትዮጵያ ገልጿል። በ2010 የውድድር ዓመት…