ሀምበሪቾ ዱራሜ የአሰልጣኝ ቅጥር ፈፅሟል

በቅርቡ ከዋና አሰልጣኝ ግርማ ታደሰ ጋር የተለያዩት ሀምበሪቾዎች የአሰልጣኝ ቅጥር ፈፅመዋል። ከአሰልጣኝ ግርማ የተለያየው ሀምበሪቾ አሰልጣኝ…

ኢትዮጵያ በሴቶች ከ20 ዓመት በታች የሴካፋ ውድድር ላይ ትሳተፋለች

የዩጋንዳ እግርኳስ ማኅበር ቀጣዩን የሴካፋ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ሻምፒዮናን እንደሚያስተናግድ የተረጋገጠ ሲሆን ኢትዮጵያም በውድድሩ ትካፈላለች…

የካ ክፍለ ከተማ ምልመላ ሊያደርግ ነው

የከፍተኛ ሊጉ ተሳታፊ የካ ክፍለ ከተማ ስብስቡን በምልመላ ለማሟላት ጥሪ አቅርቧል። በ2010 የውድድር ዓመት ከአንደኛ ሊግ…

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አዲስ አበባ ገብቷል

የሴቶች ከ20 ዓመት በታች ዓለም ዋንጫ ሁለተኛ ዙር የማጣርያ ጨዋታውን ለመከወን ወደ ኪጋሊ አምርቶ የነበረው ከ20…

ወልቂጤ ከተማ ተጨማሪ ተጫዋቾች አስፈርሟል

ወልቂጤ ከተማ የአማካይ እና አጥቂ ስፍራ ተጫዋቾችን አስፈርሟል። ጫላ ተሺታ ከፈራሚዎቹ አንዱ ነው። በሻሸመኔ ከተማ፣ ሰበታ…

ወልቂጤ ከተማ አዲስ ምክትል አሠልጣኝ ቀጥሯል

በአሠልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው የሚመሩት ወልቂጤ ከተማዎች አዲስ ምክትል አሠልጣኝ ሾመዋል። የትግራይ ክልል ክለቦችን ለመተካት በተደረገው ውድድር…

ወልቂጤ ከተማ በአፍሪካ ታዋቂውን የግብ ዘብ የግሉ አድርጓል

የፊታችን ዕሁድ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን የሚጀምሩት ወልቂጤ ከተማዎች የአይቮሪኮስት ብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂን አስፈርመዋል። ዘግየት ብለው…

ወልቂጤ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅት የሚጀምርበት ቀን ታውቋል

ወልቂጤ ከተማ ለ2014 የሊጉ ውድድር ዝግጅት የሚያደርጉበት ቦታ እና የሚጀምሩበት ቀን ታውቋል። ከሊጉ ወርዶ የነበረ ቢሆንም…

ኢትዮጵያ መድን አዲስ አሠልጣኝ ቀጥሯል

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የሚወዳደረው ኢትዮጵያ መድን የቀድሞ አሠልጣኙን ዳግም ቀጥሯል። በኢትዮጵያ ሁለተኛው የሊግ እርከን (ከፍተኛ ሊግ)…

ወልቂጤ ከተማ የውጪ ዜጋ ጨምሮ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

በዝውውር መስኮቱ እንቅስቃሴ ሳያደርግ የቆየው ወልቂጤ ከተማ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል። የውጪ ተጫዋችም ከፈረሙት መካከል ይገኝበታል። …