​የኦሮሚያ ዋንጫ ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተፈፅመዋል

በሰበታ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የኦሮሚያ ዋንጫ ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ተደርገው በተመሳሳይ የአቻ ውጤት ተጠናቀዋል፡፡ በ8፡00 ሰበታ…

​የኦሮሚያ ዋንጫ የሰበታ ምድብ ዛሬ ተጀመረ

በኦሮሚያ ክልል የሚገኙ የከፍተኛ ሊግ እና አንደኛ ሊግ ክለቦችን የሚያሳትፈውና በ4 ከተሞች ተከፍሎ የሚደረገው የኦሮሚያ ዋንጫ…

​አአ ከተማ ዋንጫ፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኤሌክትሪክ ወደ ግማሽ ፍጻሜ አልፈዋል

የአአ ከተማ ዋንጫ የምድብ ለ የመጨረሻ ጨዋታዎች ዛሬ ተካሂደው ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ ወደ ግማሽ…

​ወልዋሎ 3 የውጭ ዜጎችን አስፈርሟል

ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ አንድ የቡርኪና ፋሶ እና ሁለት የጋና ዜግነት ያላቸው ተጫዋቾችን የግሉ አድርጓል፡፡  የአምናውን የውድድር…

​ኢትዮጵያ ኮንስራክሽን ስራዎች ስብስቡን በአዲስ መልክ እያዋቀረ ይገኛል

ባለቤትነቱን ሙሉ ለሙሉ ከኢትዮጵያ ውሃ ስፖርት በመረከብ ስያሜውንም ወደ ድርጅቱ ስያሜ የለወጠው የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ስፖርት…

​የኢትዮጵያ ውሀ ስፖርት ክለብ ባለቤትነት ወደ ኢ/ኮ/ስ/ኮ ተሸጋገረ

የከፍተኛ ሊጉ ክለብ ኢትዮጵያ ውሀ ስፖርት ባለቤትነት ወደ ኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን (ኢኮስኮ) መለወጡን ክለቡ ለሶከር…

አስቻለው ታመነ እና ሎዛ አበራ የ2009 የኢቢሲ የአመቱ ምርጥ ተጫዋቾች ሆነው ተመረጡ

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ለመጀመሪያ ጊዜ በሁለት የስፖርት ዘርፎች ያዘጋጀው የሽልማት ስነስርዓት ዛሬ በሸራተን አዲስ ሆቴል ከ400…

ለገጣፎ ለገዳዲ በለቀቁበት ተጫዋቾች ምትክ በማስፈረም ላይ ይገኛል

ባለፈው የውድድር ዓመት ወደ ከፍተኛ ሊጉ ያደገውና ለብዙዎች ፈታኝ ቡድን ሆኖ በመቅረብ በምድብ ሀ 4ኛ ደረጃን…

ጅማ ከተማ የዘጠኝ ተጫዋቾችን ውል ሲያድስ ሶስት ተጨማሪ ተጫዋቾች አስፈርሟል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግን በድል አጠናቆ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ያደገው ጅማ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ከመቅጠር ጀምሮ በርካታ…

ወልዋሎ እንየው ካሳሁንን በይፋ አስፈርሟል

ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ የቀኝ መስመር ተከላካዩ እንየው ካሳሁንን ፊርማ አጠናቋል፡፡ እንየው ከወልዋሎ ጋር የተስማማው ከቀናት በፊት…