ምድብ ሀ ረቡዕ ሚያዝያ 11 ቀን 2009 FT ኢት ውሃ ስፖርት 0-0 ባህርዳር ከተማ FT መቐለ ከተማ 3-0 አራዳ ክ.ከተማ FT ሱሉልታ ከተማ 0-1 ሽረ እንዳስላሴ FT ሰበታ ከተማ 0-0ዝርዝር

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 18ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ሀሙስ በአዲስ አበባ እና ክልል ከተሞች ሲደረጉ ጅማ ላይ ጅማ ከተማ ናሽናል ሲሚንትን አስተናግዶ 5-2 በሆነ ውጤት በማሸነፍ የምድብ ለ መሪነቱን ማጠናከር የቻለበትን ውጤትዝርዝር

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ 18ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ሀሙስ ሲደረጉ የምድቡ መሪዎች ነጥብ ጥለዋል። ከተደረጉት 8 ጨዋታዎች ውስጥ 3ቱ ያለምንም ግብ ሲጠናቀቁ በሳምንቱ በተደረጉ ጨዋታዎች 8 ግቦች ብቻ ተስተናግደዋል። ከሜዳውዝርዝር

ምድብ ሀ ሀሙስ ሚያዝያ 5 ቀን 2009 FT አአ ፖሊስ 1-2 ሱሉልታ ከተማ FT ለገጣፎ ለገዳዲ 1-0 ኢትዮጵያ መድን FT ሽረ እንዳስላሴ 0-0 መቐለ ከተማ FT አማራ ውሃ ስራ 1-1ዝርዝር

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ አንደኛ ዙር ተገባዶ ክለቦች ሁለተኛውን ዙር ለመጀመር እየተሰናዱ ይገኛሉ፡፡ በሁለት ምድብ ተከፍሎ እየተደረገ የሚገኘው ውድድር ሁለተኛ ዙር በመጪው ሳምንት የሚጀመር ሲሆን የምድብ አንድን የአንደኛ ዙር እንቅስቃሴ ፣ዝርዝር

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ አንደኛ ዙር ተገባዶ ክለቦች ሁለተኛውን ዙር ለመጀመር እየተሰናዱ ይገኛሉ፡፡ በሁለት ምድብ ተከፍሎ እየተደረገ የሚገኘው ውድድር ሁለተኛ ዙር በመጪው ሳምንት የሚጀመር ሲሆን የምድቦቹን የአንደኛ ዙር እንቅስቃሴ እና የሁለተኛዝርዝር

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ2009 የውድድር ዘመን 1ኛ ዙር ባለፈው እሁድ መጠናቀቁ ይታወሳል፡፡ የግማሽ የውድድር ዘመኑ ግምገማም ዛሬ ከ3:00 ጀምሮ የፌዴሬሽኑ አመራሮች እና የክለብ ሀላፊዎች በተገኙበት በቸርችል ሆቴል ተካሂዷል፡፡ የአፈጻጸም ግምገማዝርዝር

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 1ኛ ዙር መደበኛ ጨዋታዎች ተጠናቀው ተስተካካይ ጨዋታዎች በመደረግ ላይ ይገኛሉ፡፡ ከነዚህ መካከል ከፍተኛ ፉክክር እየተስተናገደበት በሚገኘው ምድብ ለ ሰንጠረዥ አናት ላይ በሁለት ነጥቦች ልዩነት ተከታትለው የተቀመጡት ሀላባዝርዝር

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 15ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅዳሜ እና እሁድ ተደርገው በየምድቦቹ አናት ላይ የሚገኙት ክለቦች ወሳኝ ነጥበች ጥለው ወጥተዋል፡፡ ምድብ ሀ በዚህ ምድብ መሪዎቹ ክለቦች ነጥብ መጣላቸውን ተከትሎ ተከታዮቻቸው ልዩነታቸውንዝርዝር

ምድብ ሀ ቅዳሜ የካቲት 25 ቀን 2009 FT አአ ፖሊስ 1-1 ኢት መድን FT አራዳ ክ.ከተማ 2-1 ኢት ውሃ ስፖርት እሁድ የካቲት 26 ቀን 2009 FT ወልዋሎ አ.ዩ. 0-0 መቐለዝርዝር