ወልቂጤ ከተማ የዋና አሰልጣኙ ደግአረግ ይግዛው ውልን ለተጨማሪ ዓመታት አራዝሟል። በተሰረዘው የ2012 የውድድር ዓመት ላይ በታሪኩ…
አምሐ ተስፋዬ
ሀዲያ ሆሳዕና የአዲስ አሰልጣኝ ቅጥር አከናወነ
ሀዲያ ሆሳዕና አሸናፊ በቀለን በይፋ አሰልጣኝ አድርጎ ቀጥሯል። አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም ጋር የነበራቸውን ውል አጠናቀው አዲስ…
ሀዲያ ሆሳዕና አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር ወስኗል
ነብሮቹ ከጸጋዬ ኪዳነማርያም ጋር ያላቸው ውል በመጠናቀቁ አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር ከውሳኔ ላይ መድረሳቸው ታውቋል። ለቀጣይ ውድድር…
የኮምቦልቻ የዳኞች እና ታዛቢዎች ሙያ ማኅበር ድጋፍ አደረገ
በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ቀውስ እያስከተለ የሚገኘውን የኮሮና ቫይረስ ሀገራችንም እያስከተለ የሚገኘውን ተፅዕኖ ለመቀነስ በስፖርቱ ዘርፉ…
ወልቂጤ ከተማ ለሊግ ኩባንያው ጥያቄ አቀረበ
በኮሮና ወረርሺኝ ምክንያት የሊጉ ውድድር መሠረዙን ተከትሎ ክለቡ ለኮሚሽነር እና ዳኞች ተብሎ ያስገቡትን ክፍያ እንዲመለስለት ጥያቄ…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዕጣ ፈንታን ለመወሰን ምክክር ሊደረግ ነው
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቀጣይ እጣ ፈንታ ዙርያ በሚቀጥለው ሳምንት መጀመሪያ ላይ የሊግ ኮሚቴው ከሚመለከታቸው አካላት ጋር…
የከፍተኛ ሊግ ቡድኖች የገንዘብ ድጋፍ እና የደም ልገሳ አከናውነዋል
የአቃቂ ቃሊቲ እግር ኳስ ክለብ አባላት የደም ልገሳ ሲያከናውኑ ለገጣፎ ለገዳዲዎች ደግሞ የኮሮና ስርጭትን ለመግታት የገንዘብ…
በስታዲየም ዙርያ ላሉ የጎዳና ነዋሪዎች ለአንድ ወር የሚቆይ የምገባ ስርአት ሊጀመር ነው
የተለያዩ ግለሰቦች እና ተቋማት የኮሮና ወረርሽኝ ተፅእኖን ተመቀነስ የሚረዳ ድጋፍ ማድረጋቸውን ሲቀጥሉ 300 ለሚሆኑ የጓዳና ነዋሪዎች…
ሁለት የከፍተኛ ሊግ ክለቦች ድጋፍ አድርገዋል
በከፍተኛ ሊግ ላይ እየተሳተፉ የሚገኙት አቃቂ ቃሊቲ እና የካ ክፍለ ከተሞች በቴሌግራም ከቡድን አባላቶቻቸው ጋር ግንኙነት…
ሰበታ ከተማ ሜዳውን የማሻሻል ሥራ አጠናቋል
የሰበታ ስታዲየም የማሻሻያ ሥራዎች ተሰርተው መጠናቀቃቸውን ተከትሎ የይሁንታ ፈቃድ እንዲያገኝ የፕሪምየር ሊጉ ኩባንያ ሜዳውን በአካል እንዲጎበኝ…