የቀድሞው የኢትዮጵያ ቡና ተጫዋች የሆነው ዴቪድ በሻህ በውጭ ሀገር በተለያዩ ሊጎች የሚጫወቱ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ተጫዋቾችን የመመልመል እና ለብሄራዊ ቡድኑ የመሰለፍ እድል እንዲያገኙ የማድረግ ሃላፊነት ተሰጥቶት ስራ ከጀመረ ሰንበትበት ብሏል፡፡ በቅርብተጨማሪ

ያጋሩ

እግር ኳስ ውስጥ የሚያጋጥሙ ጉዳቶችን እና የጤና እክሎችን ከነመፍትሄዎቻቸው በምንዳስስበት የሶከር ሜዲካል አምዳችን በዛሬው ዕለት የምንመለከተው በሜዳ ውስጥ የሚያጋጥሙ የቁስል እና የመድማት አደጋዎችን እና የሚታከሙበትን መንገድ ይሆናል፡፡ የመድማት እና የመቁሰልተጨማሪ

ያጋሩ

በእግር ኳስ ውስጥ የሚከሰቱ ጉዳቶች እና ህመሞችን በምንቃኝበት የሶከር ሜዲካል አምዳችን ከዚህ ቀደም የድንገተኛ የልብ ድካም ምንነትን እና ተያይዘው የሚያጋጥሙ የጤንነት እከሎችን መዳሰሳችን የሚታወስ ነው፡፡ በዚህኛው ጽሁፍ ደግሞ የህክምና መፍትሄዎችንተጨማሪ

ያጋሩ

በእግር ኳስ ውስጥ የሚያጋጥሙ የተለያዩ የጤና እከሎችን በምንበለከትበት በሶከር ሜዲካል ዓምድ የዛሬው ትኩረታችን የሚሆነው ድንገተኛ የሆነ የልብ ድካም እንዴት መከላከል እና ማከም እንደሚቻል ነው፡፡ የልብ ህመም ተዘውትረው ከሚታዩ እና ከፍተኛተጨማሪ

ያጋሩ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን እና ውዳሴ ዳያግኖስቲክ ማዕከል ለ2 ዓመታት አብሮ ለመስራት የሚያስችላቸውን ውል በዛሬው ዕለት በፌደሬሽኑ ፅ/ቤት በተደረገ ጋዜጣዊ መግለጫ ተፈራርመዋል። በፊርማ ስነ ስርዓቱ ወቅት የፌደሬሽኑ ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳይያስ ጅራተጨማሪ

ያጋሩ

እግር ኳስ ተጫዋቾች ከሚያጋጥማቸው እከሎች ዋንኛው በከባድ ጉዳት ምክንያት ከሜዳ ዘለግ ላለ ጊዜ መገለል ነው፡፡ ይህም በአዕምሮ ጤናቸው ላይ ተጽዕኖ ማሳደሩ የማይቀር ነው፡፡ ከሜዳ በራቁ ቁጥር ብቸኝነት እና ድባቴ ሊሰማቸውተጨማሪ

ያጋሩ

Anterior Cruciate Ligament አልያም ACL በእግር ኳስ ጨዋታ ወቅት ጉዳት ከሚያጋጥማቸው ጅማቶች መካከል አንዱ ነው። ተጫዋቾች ከሜዳ ለረጅም ወራት እንዲርቁም ያስገድዳል። በዛሬው የሶከር ሜዲካል አምዳችን ስለዚህ ጅማት ይህንን ፅሁፍ አዘጋጅተናል።ተጨማሪ

ያጋሩ

ከዚህ በፊት በነበረው የሶከር ሜዲካል ፅሁፋችን በእግር ኳስ ተጫዋቾች የአዕምሮ መዛል መንስኤዎች መካከል የሆነውን መዋቅራዊ ተፅዕኖ ተመልክተናል። በዚህኛው ፅሁፍ ደግሞ ከስነ ልባና ጉዳዮች ጋር የተያያዙ ጫናዎችን እንመለከታለን። አትሌቲክ በተሰኘው የእግርተጨማሪ

ያጋሩ

በዚህ ሳምንት አምዳችን በእግር ኳስ ከሚያጋጥሙ ችግሮች መካከል አንዱ ስለሆነው ነገር ግን የሚገባውን ትኩረት ስላላገኘው የአዕምሮ መዛል (mental burnout ) እንመለከታለን። በአሁኑ ወቅት አብዛኛው የእግር ኳስ ውድድሮች በመካሄድ ላይ ይገኛሉ።ተጨማሪ

ያጋሩ

ከእግርኳስ ጋር የተገናኙ የህክምና መረጃዎችን ወደ እናንተ በምናደርስበት የሶከር ሜዲካል ዓምዳችን በቅርቡ ወደ ልምምድ ወደተመለሰው እና ሁለት የወዳጅነት ጨዋታዎችን ወዳደረገው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ትኩረታችንን ለማዞር ወደድን። በዚህ ጉዳይ ላይ የኢትዮጵያተጨማሪ

ያጋሩ