አወዳዳሪው አካል በቀጣይ ሊጉ በአዲስ አበባ ወይም በአዳማ ከተማ እንደሚከናወን ቢገልፅም ሶከር ኢትዮጵያ በየትኛው ከተማ እንደሚከናወን…
ዳንኤል መስፍን
ሀዋሳ ከተማ በጊዜያዊነት በማን እንደሚመራ ታወቀ
በቅርቡ ከዋና አሰልጣኙ ጋር የተለያየው ሀዋሳ ከተማ በቀጣይነት ቡድኑን የሚመሩ ጊዜያዊ አሰልጣኞች ኃላፊነት ሰጥቷል። ከውጤት ጋር…
ሀብታሙ ተከስተ ከዓመታት በኋላ ወደ ሜዳ ሊመለስ ነው
የፋሲል ከነማው አማካይ ሀብታሙ ተከስተ ከረጅም ወራት በኋላ ወደ ሜዳ ለመመለስ መቃረቡን አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለሶከር…
ሪፖርት | የጦና ንቦቹ እና ዐፄዎቹ ነጥብ ተጋርተዋል
የወላይታ ድቻ እና ፋሲል ከነማ የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ በሁለቱም አጋማሾች በተቆጠሩ ጎሎች 1ለ1 በሆነ የአቻ ውጤት…
የዋልያዎቹ አለቃ መሳይ ተፈሪ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የመጨረሻ ጨዋታዎች ዙርያ ምን አሉ?
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በ2025 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የምድቡን የመጨረሻ መርሃግብሮች በታንዛኒያ 2-0 ተሸንፎ ዲ/ሪ ኮንጎ ደግሦ…
የዋልያዎቹ ጊዜያዊ አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ስለ ተጫዋቾች ምርጫ እና ስለ ቀጣይ ዕቅዳቸው ምን አሉ ?
👉 “ለውጦች ይመጣሉ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ… 👉 “ጋቶች ጥሩ ነገር ይሰራል ጠንካራ ተጫዋች ነው.. 👉” ያሬድ…
ዋና ሥራ አስፈጻሚው ምን አሉ?
👉 “እንደነዚህ ያሉ ዕድሎች የሚደገሙበት ሁኔታ አይኖርም.. ዋና ሥራ አስፈፃሚው አቶ ባሕሩ ጥላሁን በአሰልጣኝ መሳይ ውል…
አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ስለሚከተሉት አጨዋወት ምን አሉ?
👉 “ በዓላማ ኳስን የሚጫወት ፤ የሚቀማውን ኳስ በመቀማት በሽግግር የሚጫወት ቡድን እየሠራን ነው… ጊዜያዊው የብሔራዊ…
የዋልያዎቹ ሦስት ተጫዋቾች ልምምድ እየሠሩ አይደለም
በአሁኑ ወቅት የመጨረሻ ልምምዱን እያደረገ በሚገኘው ብሔራዊ ቡድን ውስጥ ሦስት ተጫዋቾች ልምምድ አልሠሩም። የፊታችን ሕዳር 7…
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት የኢትዮጵያ ሴቶች ሊግ ስፖንሰር ሆኗል
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት የኢትዮጵያ ሴቶች ሊግ ስፖንሰር ማድረጉን በዛሬው ዕለት በሀያት ሬጀንሲ ሆቴል በተደረገ ጋዜጣዊ መግለጫ…