የአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታው ኢትዮ ኤሌክትሪክ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ሊጀምር ነው። ከአንድ ዓመት በኋላ ዳግም ወደ ፕሪምየር…
ዳንኤል መስፍን

አዞዎቹ ዝግጅት የሚጀምሩበት ቀን ታውቋል
በአሰልጣኝ በረከት ደሙ የሚመሩት አርባምንጭ ከተማዎች በክለቡ መቀመጫ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን ያከናውናሉ። ከፕሪምየር ሊጉ ለሁለት…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ አማካይ አስፈርሟል
ከባንክ ጋር የሊጉ ቻምፕዮን የሆነው አማካይ ወደ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ለመቀላቀል ስምምነት ደርሷል። በአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ የሚመሩት…

ቡርትካናማዎቹ ሦስት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተቃርበዋል
ድሬደዋ ከተማዎች ወደ ዝውውሩ በመግባት ሦስት ተጫዋቾችን ለማስፈረም መስማማታቸው ታውቋል። ለቀጣይ የውድድር ዓመት አሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለን…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ሦስተኛ ፈራሚውን አግኝቷል
አሰልጣኝ ፋሲል ተካለልኝን ቅጥር ከሰዓታት በፊት ይፋ ያደረጉት ፈረሰኞቹ ሦስተኛ ፈራሚያቸው ታውቋል። ከተከታታይ ሁለት የሊግ የዋንጫ…

ፈረሰኞቹ የቀድሞ አሰልጣኛቸውን ዳግም አግኝተዋል
ቅዱስ ጊዮርጊስ አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝን በይፋ ሾሟል። ለ2017 የውድድር ዘመን አዲስ አሰልጣኝ ለመሾም እንቅስቃሴ ላይ የሚገኙት…

ኢትዮጵያ መድን የቀኝ መስመር ተከላካይ ለማስፈረም ተስማማ
የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን የጀመሩት ኢትዮጵያ መድኖች የቀኝ መስመር ተከላካይ ለማስፈረም ተቃርበዋል። የአሰልጣኝ ገብረመድን ኃይሌን ኮንትራት ከወራት…

ፈረሰኞቹ የመስመር አጥቂ ለማስፈረም ተስማምተዋል
በከፍተኛ ሊጉ ጥሩ ጊዜ ያሳለፈው የመስመር አጥቂ ማረፊያው ፈረሰኞቹ ቤት ሆኗል። ቅዱስ ጊዮርጊሶች ለከርሞ ቡድናቸውን ለማጠናከር…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ የወሳኝ አጥቂውን ውል አራዝሟል
በተከታታይ ሦስት ዓመታት ሁለት ቡድኖችን ወደ ሊጉ ያሳደገው አጥቂ ውሉን ማራዘሙ ታውቋል። ዳግም ወደ ሊጉ መመለሳቸውን…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ አጥቂ ለማስፈረም ተስማማ
ዳግም ወደ ሊጉ የተመለሰው ኢትዮ ኤሌክትሪክ የፊት አጥቂ ለማስፈረም ተስማምቷል። አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታን በትናትናው ዕለት በይፋ…