👉 “ውጤታማ የሆነው አሰልጣኝ ወደ ቡድናችን በመምጣቱ ደስ ብሎናል” አቶ ዓለማየሁ መንግሥቱ 👉 “ኢትዮ ኤሌክትሪክ ወደ…
ዳንኤል መስፍን

ፈረሰኞቹ የመጀመርያ ፈራሚያቸውን ለማግኘት ተቃርበዋል
ፈረሰኞቹ በቀድሞው የታዳጊ ቡድን ተጫዋቻቸው በመጀመር ወደ ዝውውር ገብያው ገብተዋል። በሊጉ ደማቅ ታሪክ ካላቸው ክለቦች ቀዳሚ…

የሊጉ ክለቦች ማዘዋወር የሚችሉት የውጪ ተጫዋቾች ቁጥር ከፍ እንዲል ተደረገ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለቦች ማዘዋወር የሚችሉት የውጪ ተጫዋቾች ቁጥር ከሦስት ከፍ እንዲል ውሳኔ ተላልፏል። የኢትዮጵያ እግርኳስ…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ የወሳኝ ተጫዋቾቹን ውል አራዝሟል
ወደ ዝውውሩ የገባው ኢትዮ ኤሌክትሪክ የአራት ወሳኝ ተጫዋቾቹን ውል ማራዘሙ ታውቋል። ለከርሞ ወደ ሊጉ ማደጉን ያረጋገጠው…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ወደ ዝውውሩ ገብቷል
ዳግም ወደ ሊጉ የተመለሰው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ወደ ዝውውሩ በመግባት ስድስት ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። ኢትዮ ኤሌክትሪክ…

ሲዳማ ቡና ተስፈኛውን አጥቂ አስፈርሟል
ከፍተኛ ዝውውር እየፈፀመ ያለው ሲዳማ ቡና ወጣቱን የመስመር አጥቂ አስፈርሟል። ለከርሞ ጥሩ ተፎካካሪ ቡድን ለመገንባት ከፍተኛ…

ሲዳማ ቡና አማካይ አስፈርሟል
በዝውውር መስኮቱ በንቃት እየተሳተፉ የሚገኙት ሲዳማ ቡናዎች ተጨማሪ ተጫዋች ወደ ስብስባቸው መቀላቀላቸው ታውቋል። በ2017 የውድድር ዘመን…

ንግድ ባንክ የወሳኙን አጥቂ ውል አራዝሟል
የወቅቱ የሊጉ ሻምፒዮን ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የቡድኑን ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ ውል አድሷል። ካሳለፉት የዘንድሮ የውድድር ዘመን…

መስፍን ታፈሠ ሲዳማ ቡናን ተቀላቀለ
በዝውውሩ የነቃ ተሳታፊ የሆነው ሲዳማ ቡና ፈጣኑን አጥቂ የግላቸው አድርገዋል። በዝውውር ገበያው የነቃ ተሳትፎን በማድረግ ላይ…

ሲዳማ ቡናዎች የወሳኙ አጥቂያቸውን ውል አራዘሙ
ሲዳማ ቡና የክለቡ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ የሆነውን አጥቂን ውል ማራዘሙ ታውቋል። በዝውውሩ እጅግ የጎላ እንቅስቃሴ በማድረግ…