ጠንከር ያሉ ዝውውሮችን እየፈፀመ የሚገኘው ሲዳማ ቡና የሊጉን ጠንካራ ተከላካይ ለማስፈረም ተቃርቧል። አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው ለቀጣይ…
ዳንኤል መስፍን

ሲዳማ ቡና የግራ መስመር ተከላካይ ለማስፈረም ተስማምቷል
በዝውውር ገበያው በቀዳሚነት የተሳተፉት ሲዳማ ቡናዎች ሦስተኛ ፈራሚያቸው እንዲሆን ከግራ መስመር ተከላካዩ ጋር ስምምነት ላይ ደርሰዋል።…

ድሬደዋ ከተማ የዋና አሰልጣኙ ቅጥር አስመልክቶ የተሰጠው ዝርዝር የጋዜጣዊ መግለጫ
ዛሬ ጠዋት በሸራተን አዲስ ሆቴል በተካሄደው የሁለቱ አካላት የስምምነት የፊርማ ሥነ ስርዓት ላይ የከለቡ ፕሬዝደንት ኢንጅነር…

ፋሲል ከነማ አማካይ ለማስፈረም ተስማማ
በስምምነት ደረጃ የተለያዩ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ እየቀላቀለ የሚገኘው ፋሲል ከነማ አንድ አማካይ ለማስፈረም ተስማምቷል። በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ…

ዐፄዎቹ የመጀመርያ ፈራሚያቸውን አግኝተዋል
ፋሲል ከነማ ለከርሞ እራሱን ለማጠናከር ወደ ዝውውሩ በመግባት የመጀመርያ ፈራሚውን አግኝቷል። በሊጉ የደረጃ ሠንጠረዥ ስድስተኛ በመሆን…

“የኢትዮጵያ እግርኳስ እናስተካከል ከተባለ ምንም መደባበቅ ፤ መወሻሸት አያስፈልግም።” አቶ ባህሩ ጥላሁን
የወቅቱ መነጋገሪያ ርዕስ በሆነው አዲሱ የተጫዋቾች ዝውውር መመርያ ዙርያ እየተሰጠ ባለው ጋዜጣዊ መግለጫ የፌዴሬሽኑ ዋና ሥራ…

“ወይ ህጉ ይከበራል አልያም ሊጉ ይፈርሳል” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
በተጫዋቾች ዝውውር መመርያ ዙርያ በሁለት ተቋማት እየተሰጠ በሚገኘው ጋዜጣዊ መግለጫ የሊጉ ሰብሳቢ ምን አሉ? የኢትዮጵያ እግርኳስ…

በዩጋንዳ ሊግ የወርቅ ጓንት አሸናፊው ወደ ሀገር ቤት ሊመጣ ነው
የወቅቱ የዩጋንዳ ፕሪሚየር ሊግ የወርቅ ጓንት አሸናፊ የግብ ዘብ የሀገራችንን ክለብ ሊቀላቀል ነው። ሳሙኤል ሳሊሶ እና…