በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ሁለተኛ ዙር የመልስ ጨዋታ ጅማ አባ ጅፋር በሜዳው በሀሳኒያ አጋዲር 1-0 ከተሸነፈ በኋላ…
ዳንኤል መስፍን
ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ | ጅማ አባ ጅፋር በሜዳው ተሸንፎ ወደ ምድብ ድልድል የመግባት እድሉን አጥብቧል
በቶታል ካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ሁለተኛ ዙር የመጀመርያ ጨዋታ አዲስ አበባ ስታድየም ላይ የሞሮኮው ሀሳኒያ አጋዲርን ያስተናገደው…
ሴቶች አንደኛ ዲቪዝዮን | ቅዱስ ጊዮርጊስ የዓመቱን ሁለተኛ ድል አስመዝግቧል
በስምንተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን የዛሬ ብቸኛ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ ኤሌትሪክን 3-0…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 5-1 መከላከያ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ መከላከያን ገጥሞ 5-1 ካሸነፈበት ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች በሚከተለው መልኩ…
ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ በግብ ተንበሽብሾ ወደ ሠንጠረዡ አናት ተጠግቷል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አስረኛ ሳምንት ቅዱስ ጊዮርጊስ አዲስ አበባ ስታድየም ላይ መከላከያን ገጥሞ 5-1 በማሸነፍ ወደ…
ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ | ጅማ አባ ጅፋር ለነገው ጨዋታ የመጨረሻ ልምምዱን ዛሬ ሰርቷል
በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ በአል አህሊ ተሸንፎ ከአንደኛው ዙር የወደቀው ጅማ አባ ጅፋር ወደ ኮፌዴሬሽን ካፕ ምድብ…
ድሬዳዋ ከተማ ይግባኝ ጠየቀ
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በኢታሙና ኤይሙኔ ላይ በጣለው የ8 ጨዋታ እገዳ ላይ ክለቡ ድሬዳዋ ከተማ ይግባኝ ጠይቋል።…
የአአ እግርኳስ ፌዴሬሽን ለዳኞች የሰጠው ስልጠና ዛሬ ተጠናቀቀ
የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ለሁለት ቀናት የሰጠው የዳኞችን ሙያ ማሻሸያ ስልጠና ዛሬ ተጠነቀቀ። በካፍ ኢንስትራክተር ሽፈራው…
ኢትዮጵያ በአስመራው ውድድር ላይ እንደምትሳተፍ ማረጋገጫ ሰጠች
የኢትዮጵያ ወጣት ብሔራዊ ቡድን አራት ሀገራት ይካፈሉበታል ተብሎ በሚጠበቀውና በአስመራ አስተናጋጅነት በሚካሄደው “የሠላም እና የወዳጅነት ዋንጫ”…
ኢትዮጵያ ቡና አንድ ተጫዋች ሊያሰናብት ነው
ኢትዮጵያ ቡና የውጭ ሀገር ዜግነት ካላቸው ተጫዋቾቹ መካከል አንዱን የውል ዘመኑ ሳይጠናቀቅ ሊያሰናብት መሆኑ ታውቋል። ኢትዮጵያ…