ኢትዮጵያ እና ኤርትራ የወዳጅነት ጨዋታ ሊያደርጉ ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከኤርትራ ጋር በነሐሴ ወር አጋማሽ አስመራ ላይ የወዳጅነት ጨዋታ ያደርጋል።  ከወራት አሰልጣኝ አልባ…

አሰልጣኝ ተገኔ ነጋሽ እና አዳማ ከተማ ተለያዩ

አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሆነው መሾማቸውን ተከትሎ ረዳታቸው በመሆን ሲሰሩ የቆዩት አሰልጣኝ…

የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ድልድል ወጥቷል 

ወደ ከፍተኛ ሊግ የሚያድጉ ስድስት ቡድኖች የሚለዩበትና በ16 ቡድኖች መካከል ከሐምሌ 16 ጀምሮ በአዳማ ከተማ የሚካሄደው…

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የማጣርያ ዝግጅቱን በቀጣይ ሳምንት ይጀምራል

በታዛንያ አስተናጋጅነት በ2019 ለሚከናወነው የአፍሪካ ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ በሴካፋ ዞን በሁለት ምድብ ተከፍሎ የሚካሄደው የማጣርያ…

አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ እና ፋሲል ከተማ ተለያዩ

ያለፉትን 4 ወራት በፋሲል ከተማ የቆዩት አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ከክለቡ ጋር ተለያይተዋል። በ19ኛው ሳምንት ወልድያ ላይ…

ኢትዮጵያ ቡና ከሁለት ተጫዋቾቹ ጋር በስምምነት ተለያየ

ዘንድሮ ለኢትዮጵያ ቡና ፊርማቸውን ካኖሩ ተጫዋቾች መካከል የመስመር ተከላካዮቹ ሮቤል አስራት እና አለማየሁ ሙለታ ከክለቡ ጋር…

የአንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር የሚካሄድበት ቦታ ታውቋል

በ2011 ወደ ከፍተኛ ሊግ የሚያድጉ 6 ቡድኖችን የሚለየው የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ከሐምሌ 16 –…

አብርሃም መብራቱ ለዋልያዎቹ አሰልጣኝነት ሰፊ እድል አላቸው

ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ለመቅጠር  ከሰሞኑ እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ፌዴሬሽኑ አብርሀም መብራቱን ቀጣዩ አሰልጣኝ ለማድረግ መቃረቡ ተነግሯል። …

አቶ አብነት ገ/መስቀል በፊፋ ግብዣ ወደ ሩሲያ አቅንተዋል

የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማኅበር ሊቀመንበር አቶ አብነት ገ/መስቀል በፊፋ በቀረበላቸው ግብዣ መሰረት የ2018 የሩሲያ ዓለም ዋንጫ…

የብሔራዊ ቡድን እጩ አሰልጣኞች ታውቀዋል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ለመሆን አምስት አሰልጣኞች በእጩነት ቀርበዋል።   ባሳለፍነው ሳምንት በሰራነው ዜና የኢትዮዽያ ብሔራዊ ቡድን…