ያለፉትን 4 ወራት በፋሲል ከተማ የቆዩት አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ከክለቡ ጋር ተለያይተዋል። በ19ኛው ሳምንት ወልድያ ላይ…
ዳንኤል መስፍን
ኢትዮጵያ ቡና ከሁለት ተጫዋቾቹ ጋር በስምምነት ተለያየ
ዘንድሮ ለኢትዮጵያ ቡና ፊርማቸውን ካኖሩ ተጫዋቾች መካከል የመስመር ተከላካዮቹ ሮቤል አስራት እና አለማየሁ ሙለታ ከክለቡ ጋር…
የአንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር የሚካሄድበት ቦታ ታውቋል
በ2011 ወደ ከፍተኛ ሊግ የሚያድጉ 6 ቡድኖችን የሚለየው የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ከሐምሌ 16 –…
አብርሃም መብራቱ ለዋልያዎቹ አሰልጣኝነት ሰፊ እድል አላቸው
ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ለመቅጠር ከሰሞኑ እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ፌዴሬሽኑ አብርሀም መብራቱን ቀጣዩ አሰልጣኝ ለማድረግ መቃረቡ ተነግሯል። …
አቶ አብነት ገ/መስቀል በፊፋ ግብዣ ወደ ሩሲያ አቅንተዋል
የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማኅበር ሊቀመንበር አቶ አብነት ገ/መስቀል በፊፋ በቀረበላቸው ግብዣ መሰረት የ2018 የሩሲያ ዓለም ዋንጫ…
የብሔራዊ ቡድን እጩ አሰልጣኞች ታውቀዋል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ለመሆን አምስት አሰልጣኞች በእጩነት ቀርበዋል። ባሳለፍነው ሳምንት በሰራነው ዜና የኢትዮዽያ ብሔራዊ ቡድን…
ዋልያዎቹን ለማሰልጠን ማመልከቻ ያስገቡ አሰልጣኞች ቁጥር እንደተጠበቀው አልሆነም
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የብሔራዊ ቡድን የአሰልጣኝ ለመቀጠር ያወጣው ማስታወቂያ የመጨረሻው ቀነ ገደብ ሊጠናቀቅ የ3 ቀናት ዕድሜ…
የ17 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ በነሀሴ ወር ይካሄዳል
በታንዛንያ አስተናጋጅነት በ2019 ለሚከናወነው የአፍሪካ ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ የማጣርያ ጨዋታዎች በክፍለ አህጉር ተከፋፍለው ይከናወናሉ። በሴካፋ…
ደደቢት ኤፍሬም አሻሞን ከልምምድ አገደ
በ28ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዳማ ላይ ጅማ አባ ጅፋር ከ ደደቢት በተገናኙበት ጨዋታ ጅማ አባ…
በነገው እለት የሚካሄዱ ጨዋታዎች ተሰረዙ
በ27ኛው ሳምንት በፀጥታ ችግር ምክንያት ሳይካሄዱ ቀርተው ነገ እንዲደረጉ መርሀ ግብር ወጥቶላቸው የነበሩት የወላይታ ድቻ እና…