ፌዴሬሽኑ የጥናት ኮሚቴ አቋቁሟል

አዲሱ የፌዴሬሽን የፕሬዝዳንት እና የስራ አስፈፃሚ አባላት ትላንት በነበረው መደበኛ ስብሰባቸው የፌዴሬሽኑ የአሰራር እና አደረጃጀት ችግሮችን…

የክለቦች ቅሬታ እና የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ምላሽ

ውድድር የመመራት አቅሙ ላይ ሁሌም ጥያቄ የሚነሳበት የኢትዮዽያ  እግርኳስ ፌዴሬሽን ላይ በዚህ ሁለት ቀናት ውስጥ ብቻ…

አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው በወልዲያ መውረድ ዙርያ ይናገራሉ

በተለያዩ ውስብስብ ችግሮች የተነሳ ያልተረጋጋ የውድድር ዓመት ያሳለፈው ወልዲያ ባሳለፍነው ሳምንት ወደ ከፍተኛ ሊግ መውረዱን ማረጋገጡ…

ደደቢት ራሱን ከኢትዮዽያ ዋንጫ አገለለ

ደደቢት በኢትዮጵያ ዋንጫ ሐሙስ ሰኔ 14 ጅማ ላይ ከጅማ አባ ጅፋር ጋር ሊያደርገው የታሰበውን ጨዋታ መሰረዙን…

የአሰልጣኝ ንጉሴ ደስታ ድንገተኛ አሟሟት መንስዔ በቅርቡ ይፋ ይደረጋል

አሰልጣኝ ንጉሴ ደስታ ዜና እረፍታቸው ከተሰማ ዛሬ 15ኛ ቀን ሆኖታል። እስካሁንም የድንገተኛ ህልፈታቸው መንስኤ ምን እንደሆነ…

ድሬዳዋ ከተማ የ28ኛ ሳምንት ጨዋታውን ለማድረግ ቅድመ ሁኔታ አስቀምጧል

የአርባምንጭ ከተማ እና የወልዋሎ ዓ.ዩ ተስተካካይ ጨዋታዎች እንዲካሄዱ የጠየቀው ድሬዳዋ ከተማ ይህ የማይሆን ከሆነ የ28ኛ ሳምንት…

” አሁን ጥሩ ስሜት እየተሰማኝ ነው” ሚኪያስ መኮንን

የኢትዮዽያ ከ17 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ለማድረግ ወደ ካይሮ አቅንቶ የግብፅ አቻውን 3…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ሀዋሳ ከተማ ከሜዳው ውጪ አዳማን አሸንፏል

በሉሲዎቹ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ምክንያት ለ45 ቀናት ያህል ተቋርጦ የቀሰየው የሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዝዮን ዛሬ…

ተመስገን ገብረኪዳን አምና ያሳካውን የከፍተኛ ሊግ ድል ዘንድሮም በፕሪምየር ሊጉ ለመድገም ያልማል

ተመስገን ገብረኪዳን ከከፍተኛ ወሳኝ ጎሎችን በማስቆጠር ጅማ አባ ጅፋር ወደ ኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ እንዲያድግ ትልቁን አስተዋፆኦ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ይግባኝ ጠየቀ

የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር የዲሲፕሊን ኮሚቴ በክለቡ ላይ የተጣለበት የ50 ሺህ ብር የገንዘብ ቅጣት ተገቢ አለመሆኑን…