ኢትዮጵያ ቡናን ለቆ በክረምቱ ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያመራው አብዱልከሪም መሐመድ በውድድር ዓመቱ የመጀመርያ ሳምንታት ከቡድኑ ጋር…
ዳንኤል መስፍን
ቡና እና ሀዋሳ በ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የየምድባቸው አሸናፊነታቸውን አረጋግጠዋል
በኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ተከናውነው ኢትዮጵያ ቡና እና ሀዋሳ ከተማ…
ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ በኮሚሽነር መቅረት ምክንያት ተስተጓጉሏል
በኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት የምድብ ለ ዛሬ ከሚካሄዱ ጨዋታዎች መካከል ቦሌ በሚገኘው…
የሉሲዎቹ የተጨዋቾች ተገቢነት ክስ…
በ2018 በጋና አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ የሴቶች ዋንጫ የመጨረሻ ማጣሪያ ወደ አልጀርስ አቅንተው 3-1 የተሸነፉት ሉሲዎቹ ከአልጀርሱ…
ሉሲዎቹ ከአልጄሪያ ጨዋታ መልስ ዛሬ ልምምዳቸውን ሰርተዋል
ለ2018 የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ የመጨረሻ የማጣሪያ ዙር የመጀመርያ ጨዋታው አልጀርስ ላይ በአልጄሪያ 3-1 በሆነ ውጤት ሽንፈት…
“በቀጣይ ጨዋታዎች ከወራጅነት ስጋት ለመራቅ በትኩረት እንጫወታለን ” ዘነበ ፍስሃ
አሰልጣኝ ዘነበ ፍስሃ ወላይታ ድቻን በዋና አሰልጣኝነት ከተረከቡ ወዲህ በአፍሪካ ኮፌዴሬሽን ዋንጫ የመጀመርያው ተሳትፎ ታሪክ በመስራት…
አዲሱ የፌዴሬሽኑ አመራር ከፕሪምየር ሊግ ዳኞች ጋር ለመነጋገር ቀጠሮ ይዟል
በአፋር ሰመራ ለቀጣዩ አራት አመታት እግርኳሱን በበላይነት ለመምራት የተመረጡት ፕሬዝደንቱን ጨምሮ አስር የስራ አስፈፃሚ አባላት ባሳለፍነው…
“እስከ ዘጠነኛ ደረጃ ይዘን ለማጠናቀቅ እናስባለን” ሳምሶን አሰፋ
የዘንድሮ አመት የውድድር ጅማሮ ላይ ከመውረድ ስጋት የራቀ ይልቁንም የዋንጫ ተፎከካሪ የሚሆን ጠንካራ ቡድን ለመገንባት ከፍተኛ…
” የጀመርኳቸው ስራዎችን ለማጠናቀቅ ነው ለመወዳደር የወሰንኩት” አቶ ተካ አስፋው
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የፕሬዝዳንታዊ እና ስራ አስፈፃሚዎች ምርጫ ከረጅም ጊዜያት መጓተት በኋላ ነገ በሰመራ ይከናወናል። በዚህ…
” እቅዶቼን በደፈናው ሳይሆን በቁጥር ለክቼ ነው ለምርጫ ያቀረብኩት” አቶ ተስፋይ ካህሳይ
አቶ ተስፋይ ካህሳይ ለኢትዮዽያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንትነት ከቀረቡት አራት እጩዎች መካከል አንዱ ናቸው። አቶ ተስፋይ በምርጫው…