ለአሰልጣኝ ሥዩም አባተ ህክምና የገቢ ማሰባሰቢያ ጨዋታ ይደረጋል

የአሰልጣኝ ሥዩም አባተን ጤና ለመመለስ እሁድ በአዲስ አበባ ስታድየም ኢትዮጵያ ቡና ከኢትዮ ኤሌክትሪክ የሚገናኙበት የገቢ ማሰባሰቢያ…

የቢኒያም አሰፋ አቤቱታ ተቀባይነት አግኝቷል

በኢትዮ ኤሌትሪክ እና በቢኒያም አሰፋ መካከከል በተፈጠረው አለመግባባት ምክንያት ተጨዋቹ ባቀረበው ቅሬታ ዙርያ የዲሲፒሊን ኮሚቴው ውሳኔ…

ሪቻርድ አፒያ ወደ ሀገሩ አቅንቷል

በጉዳት ለ7 ወራት እንደሚርቅ በክለቡ የተረጋገጠው የቅዱስ ጊዮርጊሱ አዲስ ፈራሚ ሪቻርድ አፒያ ለህክምና ወደ ሀገሩ አቅንቷል።…

የፌዴሬሽኑ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ምርጫ አካሄድ አለየለትም

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የምርጫ አስፈፃሚ ኮሚቴ ዛሬ ባደረገው ስብሰባ የስራ አስፈፃሚዎች ምርጫ አካሄድ ላይ ከስምምነት ሳይደርሱ…

ጋና 2018 | ሉሲዎቹ አርብ ወደ አልጄርያ ይጓዛሉ

በጋና አስተናጋጅነት በ2018 ለሚደረገው ቶታል አፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ማጣርያ ሊብያን 15-0 በሆነ አጠቃላይ ውጤት በማሸነፍ ወደ…

ሰመራ የፌዴሬሽኑ ምርጫን ለማስተናገድ ዝግጅቷን ማጠናቀቋ ተገለፀ

የሰው ሰር መገኛ ምድር አፋር የፊታችን እሁድ በሚደረገው የፌዴሬሽን ምርጫ እንግዶቿን ለመቀበል ዝግጅቷን ማጠናቀቋን አዘጋጅ ኮሚቴው…

ሪፖርት | የሐብታሙ ብቸኛ ጎል ድሬዳዋን ወሳኝ ሦስት ነጥብ አስጨብጣለች

23ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በአዲስ አበባ እና በክልል ሜዳዎች ሲካሄድ ድሬዳዋ ላይ መከላከያን ያስተናገደው…

ከፍተኛ ሊግ ሀ | ባህርዳር በግስጋሴው ሲቀጥል አአ ሽንፈት አስተናግዷል 

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ በ17ኛ ሳምንት ቅዳሜ በተደረገ ጨዋታ ከተቋረጠበት ሲቀጥል እሁድ ሶስት ጨዋታዎች በምድብ ሀ ተካሂደዋል።…

የ17 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዙር ተጀምሯል

በሁለት ምድብ ተከፍሎ የሚካሄደው የኢትዮዽያ ከ17 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛው ዙር ውድድር ዛሬ ሲጀምር ኢትዮዽያ…

ሉሲዎቹ ሐሙስ ወደ ሩዋንዳ የሚያደርጉት ጉዞ ተሰረዘ 

እንደ አባል ሀገራቱ ሁሉ ውድድሮችን የመምራት ደካማ አቅም እንዳለው በተደጋጋሚ እያሳየን የሚገኘው ሴካፋ ለአዘጋጇ ሀገር ሩዋንዳ…