” በቀጣይ አመት በቻምፒየንስ ሊግ ስለመጫወት ሳስብ ይገርመኛል” ቢንያም በላይ

ኢትዮጵያዊው አማካይ ቢንያም በላይ በአልባንያ የመጀመርያ አመት ቆይታው ከስከንደርቡ ኮርሲ ጋር የአልባንያ ሱፐር ሊጋ ቻምፒዮን ሆኗል።…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ ድቻን በማሸነፍ ደረጃውን ወደ ሦስተኛ አሻሽሏል

በ18ኛ ሳምንት መጋቢት 26 ሊደረግ መርሀግብር ወጥቶለት በወላይታ ድቻ በካፍ ኮፌዴሬሽን ዋንጫ ጨዋታ ምክንያት የተሸጋገረው ጨዋታ…

የኢትዮዽያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ይግባኝ ሰሚ ኮሚቴን በአዳዲስ አባላት አዋቅሯል

– “የህክምና ኮሚቴው አልተበተነም” ሰብሳቢው ዶ/ር ነስረዲን የዲሲፕሊን ኮሚቴ የሚወስናቸውን የቅጣት ውሳኔዎች በተደጋጋሚ በመቀልበስ ከተለያዩ አቅጣጫዎች…

እያሱ ፈንቴ በወልዋሎ ቅጣት ዙርያ አስተያየቱን ሰጥቷል

ሚያዝያ 22 ቀን 2010 በአአ ስታድየም የተደረገው የመከላከያ እና ወልዋሎ ጨዋታ በዳኛው እያሱ ፈንቴ ላይ በደረሰ…

ሴካፋ 2018 | ሉሲዎቹ ሐሙስ ወደ ሩዋንዳ ያቀናሉ 

በሩዋንዳ አስተናጋጅነት በዚህ ሳምንት ይጀመራል ተብሎ ቢጠበቅም ሴካፋ ለሩዋንዳ መስጠት የሚገባውን ገንዘብ አለመስጠቱን ተከትሎ አዘጋጅ ሀገር…

ዜና እረፍት | በለጠ ሰይፈ በልምምድ ላይ ተዝለፍልፎ ወድቆ ህይወቱ አለፈ

በአዲስ አበባ ከተማ በሚደረገው የአንደኛ ዲቪዚዮን ውድድር ላይ ተሳታፊ ለሆነው ካልዲስ ኮፊ በአጥቂ መስመር ስፍራ ሲጫወት…

ወንድወሰን ገረመው ከቡድን መሪ እና ተጫዋች ጋር በፈጠረው ግጭት ከካምፕ ተባረረ

የወላይታ ድቻው ግብ ጠባቂ ወንድወሰን ገረመው ከቡድን መሪው እና ከተጨዋቾች ጋር በፈጠረው ግጭት ከተጫዋቾች ማረፊያ እንዲወጣ…

“ፊፋ እና ካፍ በመከላከያ እና ወልዋሎ ጨዋታ ዙርያ ውሳኔ እንድናሳውቅ ደብዳቤ ልከዋል” ልዑልሰገድ በጋሻው

በኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ 22ኛ ሳምንት ሚያዚያ 22 ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም በመከላከያ እና በወልዋሎ ጨዋታ ላይ…

“በሜዳ ላይ የሚሰጡ ካርዶችን እንዲነሳላቸው የሚያደርገው አበበ ገላጋይ ነው” ዳዊት አሳምነው

በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን እና በዳኞችና ታዛቢዎች ማኅበር መካከል እየተካሄደ በሚገኘው ስብሰባ ላይ ንግግር ያደረገው ኢንተርናሽናል ዋና…

ፌዴሬሽኑ የዳኞች እና ታዛቢዎች ማኅበር ባስቀመጣቸው ቅደመ ሁኔታዎች ዙርያ ምላሹን ሰጥቷል

በዛሬው እለት በፌዴሬሽኑ እና በዳኞች ማኅበር መካከል እየተካሄደ የሚገኘው ስብሰባ ላይ ማኅበሩ ላነሳቸው 10 ቅደመ ሁኔታዎች…