ግንቦት ወር መጨረሻ ላይ በሩዋንዳ አስተናጋጅነት ለሚደረገው የሴቶች የሴካፋ ዋንጫ ተሳታፊ የሆኑት ሉሲዎቹ በዛሬው እለት ጥሪ…
ዳንኤል መስፍን
ድሬዳዋ ከተማ ለሶስት ትውልደ ኢትዮጵያዊያን የሙከራ እድል ሰጥቷል
ድሬዳዋ ከተማ ለሦስት ትውልደ ኢትዮጵያውያን ተጫዋቾች የሙከራ ጊዜ እየሰጠ መሆኑን በይፋዊ የፌስቡክ ገፁ አስታውቋል። በውድድር አመቱ…
ሪፖርት | አርባምንጭ ቅዱስ ጊዮርጊስን በመርታት እጅግ ወሳኝ ሶስት ነጥብ አሳክቷል
በ22ኛው ሳምንት የኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ አርባምንጭ ላይ በተደረገ ጨዋታ አርባምንጭ ከተማ ቅዱስ ጊዮርጊስን በመጀመርያው አጋማሽ ላይ…
ሩዋንዳ 2018 | ሉሲዎቹ የሴካፋ ዝግጅታቸውን ነገ ይጀምራሉ
በግንቦት ወር አጋማሽ የሚካሄደው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ላይ የሚካፈለው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ለውድድሩ የሚያደርገውን ዝግጅት…
ሙስጠፋ መኪ አሁን ላይ ስላለበት የጤና ሁኔታ ይናገራል…
ፌዴራል ረዳት ዳኛ ሙስጠፋ መኪ በወልድያ እና ፋሲል ከተማ ጨዋታ በተፈጠረው ችግር ምክንያት ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰበት…
” ሰው ጨዋታዬን ተመልክቶ ምክር ሲለግሰኝ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ” እዮብ አለማየሁ
ከወላይታ ሶዶ ከተማ 17 ኪሜ ርቃ ከምትገኝ ጉኑኖ በተባለች ወረዳ ነው የተወለደው። ቤተሰቡ ውስጥ ሌላ እግር…
Continue Readingየኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን እንቆቅልሽ
የኢትዮዽያ ከ17 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን በቡሩንዲ እየተከሄደ በሚገኘው የሴካፋ ዋንጫ ከምድቡ ማለፍ ተስኖት በጊዜ ከውድድሩ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ንግድ ባንክ ከመሪው ያለውን ልዩነት ያጠበበበትን ድል አስመዝግቧል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዝዮን 11ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ትላንት በተካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች ፍፃሜውን ሲያገኝ ንግድ…
” በውጤቱ በጣም ተደስቻለሁ ” ሙሉዓለም መስፍን
በ21ኛው ሳምንት የኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስን ከኢትዮዽያ ቡና ጋር ባገናኘው ወሳኝ ጨዋታ ላይ ቅዱስ ጊዮርጊስ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ በሪቻርድ አፒያ ላይ ያቀረበው ይግባኝ ተቀባይነት አገኘ
ቅዱስ ጊዮርጊስ በውድድር ዘመኑ አጋማሽ የዝውውር መስኮት ያስፈረመው ጋናዊው አጥቂ ሪቻርድ አፒያን ዝውውር የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን…