ሪፖርት | አዳማ ከተማ በሜዳው በአይበገሬነቱ ቀጥሏል

በ21ኛ ሳምንት የኢትዮዽያ ፕሪሚየር ሊግ አዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም ድሬዳዋ ከተማን ያስተናገደው አዳማ ከተማ 1-0 በማሸነፈ…

Continue Reading

ኃይማኖት ግርማ ወልዲያን በዋና አሰልጣኝነት ይመራሉ

ወልዲያ ዋና አሰልጣኙ ዘማርያም ወ/ጊዮርጊስን በቅጣት ፣ ም/አሰልጣኙ ኃይማኖት ግርማ ደግሞ በመልቀቃቸው ምክንያት በ20ኛው ሳምንት ቡድኑ…

ኒጀር 2019 | የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የመልስ ጨዋታውን ነገ ያደርጋል

በ2019 በኒጀር አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የቶታል የአፍሪካ ከ20 አመት በታች ዋንጫ የመጀመርያ የማጣርያ ጨዋታውን በአዲስ አበባ ስታድየም…

” ከጎል መራቄ ጭንቀት ውስጥ ከቶኝ ነበር” ዳዊት ፍቃዱ

ዳዊት ፍቃዱ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ባለፉት 10 አመታት በጉልህ ከሚጠቀሱ ጎል አስቆጣሪዎች ተርታ የሚመደብ አጥቂ ነው።…

ክለቦች የአአ ስታድየም ገቢ አልተከፈለንም ሲሉ በፌዴሬሽኑ ላይ ቅሬታቸውን አሰምተዋል

የኢትዮዽያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከ2009 የውድድር አመት አጋማሽ አንስቶ በአዲስ አበባ ስታድየም በተካሄዱ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች የአዲስ…

” ወደ ቀድሞ ብቃቴ ለመመለስ ጥረት እያደረግኩ ነው” ፍፁም ገብረማርያም

ባለፉት ሦስት ወራት ያልተረጋጋ የእግርኳስ ጊዜ ያሳለፈው ፍፁም ገብረማርያም ባለፈው ሳምንት ከወልዲያ ጋር በይፋ ከተለያየ በኋላ…

አሰልጣኝ ስዩም አባተ ዳግመኛ ሆስፒታል ገብተዋል

አሰልጣኝ ስዩም አባተ ባጋጠማቸው ህመም ምክንያት ከወራት በፊት ሆስፒታል በመግባት ህክምናቸውን ሲከታተሉ ቆይተው  የጤናው ሁኔታ እየተሻሻለ…

ሪፖርት | ውጤታማ ቅያሪዎች ለኢትዮጵያ ቡና ጣፋጭ ሶስት ነጥብ አስገኝተዋል 

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 20ኛ ሳምንት የአዲስ አበባ ስታድየም ሁለተኛ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡናን ከወልዋሎ ዓ.ዩ ጋር አጋናኝቶ…

ቡሩንዲ 2018 ፡ ኢትዮጵያ ሶማልያን በማሸነፍ ውድድሩን በድል ጀምራለች

በቡሩንዲ አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው የሴካፋ ከ17 አመት ዋንጫ ላይ ተሳታፊ የሆነው የኢትዮዽያ ከ17 አመት በታች ብሔራዊ…

ወልዲያ | አዳሙ መሐመድ ልምምድ ሲጀምር ምክትል አሰልጣኙ ወደ ስራቸው ሊመለሱ ይችላሉ

በጉዳት ምክንያት በዘንድሮ አመት ፈታኝ ግዜ ያሳለፈው የወልዲያው ጋናዊ ተከላካይ አዳሙ መሐመድ ለህክምና ወደ ሀገሩ ጋና…