ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድኑ ስብስብ አንድ ተጫዋች ውጭ ሲሆን በምትኩ የሲዳማ ቡናው ተጫዋች ስብስቡን ተቀላቅሏል። በአዲሱ ጊዜያዊ…
ዳንኤል መስፍን
የሀምበርቾ ጉዳይ ቁርጡ የለየለት ሆኗል
በከፍተኛ ሊጉ ተሳታፊ የሆነው ሀምበርቾ ቀጣይ ዕጣ ፈንታው ቁርጡ የለየለት መሆኑ ታውቋል። በ2016 የውድድር ዘመን በታሪኩ…
ቢንያም ፍቅሬ አዲስ አበባ ይገኛል
ግብፁ ክለብ እስማኤሊያ ፊርማውን አኑሮ የነበረው ቢንያም ፍቅሬ አዲስ አበባ ይገኛል። የቀድሞው የወላይታ ድቻ አጥቂ ቢኒያም…
የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ጨዋታ?
በ2024 የቻን አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያ እና ኤርትራ የሚያደርጉትን ጨዋታ በተመለከተ ማጣራት አድርገናል። ባሳለፍነው ሳምንት…
ወልቂጤ ከተማ በምን ውድድር ይሳተፋል?
ሠራተኞቹ በየትኛው ውድድር ላይ እንደሚሳተፉ ሶከር ኢትዮጵያ አረጋግጣለች። በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የክለብ ላይሰንሲንግ ክፍል በኩል የወጡ…
አሰልጣኝ ገብረመድህን በጋዜጣዊ መግለጫቸው የሰጡት የመጨረሻ የማጠቃልያ ሀሳቦች
👉 “ጊኒ በከፍተኛ ሁኔታ ይበልጠናል። ስለዚህ አንዳንድ ጊዜ ማመን ያስፈልጋል… 👉 “ገና ለገና እንደዚህ ይሆናል ብዬ…
አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ ስለአጨዋወት መንገዳቸው ምን አሉ?
አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ ከጊኒው የደርሶ መልስ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታ በኋላ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን የመሰብሰብያ…
አሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ በወቅታዊ የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎች ዙሪያ መግለጫ እየሰጡ ነው
👉 “ከአምስት ቀን በኋላ እለቃለሁ…” 👉 “እኔ ከማንም በላይ እጎዳለሁ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው…” የኢትዮጵያ ብሔራዊ…
አሰልጣኝ ስዩም ከበደ ስለታንዜኒያ ቆይታቸው ማብራሪያ ሰጥተዋል
በሴካፋ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ተካፍሎ የተመለሰው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ስዩም ከበደ…
አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ ስለቀጣይ ዕቅዳቸው ሀሳብ ሰጥተዋል
ከ20 ዓመት በታች ውድድርን አስመልክቶ በሚሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ከአሰልጣኝ ሥዩም ከበደ በቀጣይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለመረከብ…