በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ የሦስት ወር ዕግድ የተላለፈባቸው አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ መቼ ቡድናቸውን መምራት እንደሚጀምሩ ታውቋል።…
ዳንኤል መስፍን

ፌዴሬሽኑ የዳኞች ኮሚቴን በአዲስ መልክ አዋቀረ
የሀገራችን እግርኳስ የበላይ አካል የሆነው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ያለፉትን ሁለት ዓመታት በዳኞች ኮሚቴነት ሲሰሩ የቆዩትን አባላት…

የዐፄዎቹ የመስመር አጥቂ በጉዳት ለወራት ከሜዳ ይርቃል
ትናንት ፋሲል ከነማ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረጉት ጨዋታ ከበድ ያለ ህመም ያጋጠመው የመስመር አጥቂው ለወራት ከሜዳ…

አሰልጣኝ ተመስገን ዳና ራሳቸውን ከኃላፊነት አነሱ
አሠልጣኝ ተመስገን ዳና ከሀምበርቾ ጋር ያላቸውን ግንኙነት አቋርጠዋል። ከሳምንታት በፊት በአሰልጣኝ ተመስገን ዳና እና በሀምበርቾ ክለብ…

ሀምበርቾ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል
በደረጃ ሰንጠረዡ ግርጌ ላይ የተቀመጠው ሀምበርቾ ሁለት ተከላካዮችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ…

መቻል ከተከላካይ አማካዩ ጋር በስምምነት ተለያይቷል
ያለፉትን አንድ ዓመት ከስድስት ወር በመቻል ቆይታ የነበረው የተከላካይ አማካዩ ከቡድኑ ጋር በስምምነት መለያየቱ ተሰምቷል። ከዓመታት…

ድሬዳዋ ከተማ የተላለፈበት ውሳኔ እንዲታገድለት ለፌዴሬሽኑ አቤቱታውን አሰምቷል
የሊጉ አክስዮን ማኅበር የውድድር እና ስነ ሥርዓት ኮሚቴ በድሬዳዋ ከተማ ላይ ያስተላለፈውን የገንዘብ ቅጣትም ሆነ የተጫዋች…

ሲዳማ ቡና ጋናዊውን አማካይ አስፈርሟል
ባለፉት ዓመታት በድሬዳዋ ከተማ ፣በመቻል እና በአርባምንጭ ከተማ የምናውቀው ተጫዋች ሲዳማን መቀላቀሉ ተረጋግጧል። በአሠልጣኝ ዘላለም ሽፈራው…

ኢትዮጵያ መድን ከአጥቂው ጋር ተለያይቷል
ያለፉትን አምስት ወራት ከኢትዮጵያ መድን ጋር ቆይታ ያደረገው ናይጄሪያዊ አጥቂ ከቡድኑ ጋር መለያየቱ ታውቋል። ስኬታማ ከነበረው…