የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለብ የሆነው መከላከያ ደካማ የውድድር ጊዜ እያሳለፈ መሆኑን ተከትሎ አሰልጣኝ ምንያምር ፀጋዬን አሰናብቶ…
ዳንኤል መስፍን
ነጂብ ሳኒ ከ23 ወራት በኋላ ወደ እግርኳስ የሚመልሰውን ዝውውር አድርጓል
በሀላባ ከተማ ፣ ሙገር ሲሚንቶ እና መከላከያ የውድድር ጊዜያትን ማሳለፉን ተከትሎ በአሰልጣኝ ዮሐንስ ሣህሌ ጥሪ አማካኝነት…
አሳልፈው መኮንን ወደ ወልዲያ አምርቷል
በጉዳት እና በሌሎች ምክንያቶች በርከት ያሉ ተጨዋቾቹን አገልግሎት በሚገባ ማግኘት ያልቻለው ወልዲያ ወደ ዝውውር ገበያው እንደሚወጣ…
ምንያምር ጸጋዬ ከመከላከያ አሰልጣኝነት ተነሱ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዘንድሮው የውድድር ዘመን 13ኛ ደረጃ ላይ በመቀመጥ መልካም ያልሆነ ጊዜ እያሳለፈ የሚገኘው መከላከያ…
አሰልጣኝ ስዩም ከበደ ከሰበታ ከተማ ጋር ተለያዩ
የከፍተኛ ሊጉ ክለብ ሰበታ ከተማን በውድድር አመቱ መጀመርያ ተረክበው ወደ ፕሪምየር ሊጉ ለማደግ ፉክክር እያደረጉ የነበሩት…
ለዳኞች ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ትላንት ተጠናቀቀ
ለ120 የፕሪምየር ሊግ ዳኞች እና ኮሚሽነሮች ከመጋቢት 1 ለተከታታይ አራት ቀናት በተሻሻሉት የጨዋታ ህጎች ዙርያ እና…
ተመስገን ዳና የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆኖ ተሾመ
በታንዛንያ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የ2019 የአፍሪካ የ17 አመት በታች ዋንጫ የማጣርያ ጨዋታዎችን የሚያደርገው የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች…
ሉሲ | ሰላም ዘርዓይ 11 ተጫዋቾችን ቀነሰች
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሰላም ዘርዓይ ለ2019 የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ማጣርያ ዝግጅት ከመረጠቻቸው 36 ተጫዋቾች…
ሁለት የፊፋ ሰዎች ሰኞ አዲስ አበባ ይገባሉ
ብዙ እያነጋገረ እና እያወዛገበ ለአራት ተከታታይ ጊዚያት ምርጫው እንደሚደረግ ቀን ተቀጥሮለት በተለያዩ ምክንያቶች እየተራዘመ እዚህ የደረሰው…
ባህርዳር ከተማ የምድቡ መሪ የሆነበትን ድል አስመዝግቧል
የኢትዮዽያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ሀ ተስተካካይ ጨዋታዎች መካሄዳቸውን ቀጥለው ዛሬ በአዲስ አበባ ጃንሜዳ 09:00 ላይ የካ…