በየጊዜው እንደአዲስ በሚፈጠሩ ነገሮች የተነሳ በልተረጋጋ ሁኔታ የውድድር አመቱን አጋማሽ ያለፈው የወልድያ እግርኳስ ክለብ በተለያዩ ችግሮች…
ዳንኤል መስፍን
ፋሲል ከተማ አሰልጣኝ ምንተስኖት ጌጡን ሲያሰናብት መሳይ ተፈሪን ቀጥሯል
ፋሲል ከተማ አሰልጣኝ ምንተስኖት ጌጡ እና ምክትሉን ተገኝ እቁባይ ማሰናበቱ ታውቋል፡፡ የጎንደሩ ክለቡ ቦርድ ዛሬ ባደረገው…
” በቦታ ለውጡ ደስተኛ ነኝ” የኢትዮጵያ ቡናው ወጣት ኃይሌ ገብረትንሳይ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዘንድሮ ጎልተው መውጣት የቻሉ እና ተስፋ የተጣለባቸው ተጫዋቾችን እያስተዋወቅናችሁ እንገኛለን። በዚህ ሳምንት ፅሁፋችንም…
‹‹ የምናስበው የአፍሪካ ዋንጫ ላይ መጫወትን ነው›› ረሂማ ዘርጋው
በ2018 የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ማጣርያ ሉሲዎቹ ወደ ግብጽ አምርተው ሊብያን 8-0 በማሸነፍ በኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን…
ኢትዮጵያ ቡና ፎርፌ አገኘ
በ17ኛው ሳምንት የኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ ኢትዮዽያ ቡና ከኢትዮ ኤሌትሪክ ያደረጉት ጨዋታ ቡና በመጨረሻው ደቂቃ ላይ ባፕቲስቴ…
ደደቢት በሀዋሳ ደጋፊዎች ላይ ቅሬታውን አሰምቷል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 18ኛ ሳምንት ሀዋሳ ከተማ ላይ ሀዋሳ ከተማን ከደደቢት ያገናኘው ጨዋታ በሀዋሳ አንድ ለምንም…
ጋና 2018 | ሉሲዎቹ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ዝግጅታቸውን ቀጥለዋል
በ2018 የሴቶች አፍሪካ ዋንጫ ሉሲዎቹ ከሊቢያ ጋር ላለባቸው የመጀመርያ የማጣርያ ጨዋታ በአሰልጣኝ ሰላም ዘርዓይ እየተመሩ ከየካቲት…
የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን ለሴካፋ ውድድር እየተዘጋጀ ይገኛል
በቅርቡ በብሩንዲ አዘጋጅነት ይካሄዳል ተብሎ ለሚጠበቀው ሴካፋ ዋንጫ የኢትዮዽያ ከ17 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን 23 ተጨዋቾችን…
ወልዲያ በፌዴሬሽኑ ውሳኔ ላይ ተቃውሞውን አሰምቷል
ከወድድር አመቱ ጅማሮ አንስቶ ባልተረጋጋ ሁኔታ እየተወዳደረ የሚገኘው ወልዲያ ስፖርት ክለብ ከሰሞኑ በተደጋጋሚ ከአንድ ወር በላይ…
አዳማ ከተማ ከተስፋ ቡድኑ ላሳደጋቸው ተጫዋቾች የደሞዝ ማሻሻያ አደረገ
በዘንድሮ የውድድር አመት ከተስፋ ቡድን ባደጉ ተጫዋቾቹ ውጤታማ ጉዞ እያደረገ የሚገኘው አዳማ ከተማ የወርሀዊ ደሞዝ መጠናቸው…