” ኳሱን ልወረውር ስል ከጓንቴ ጋር ተጣበቀ… ” ዘውዱ መስፍን

በኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛው ዙር የመጀመርያ ጨዋታ ጎንደር ላይ መካሄድ ሲገባው ከፀጥታ ስጋት ጋር ተያይዞ ትላንት…

ድሬዳዋ ከተማ ጋናዊ ተጫዋች አስፈረመ

በፕሪምየር ሊጉ ወራጅ ቀጠና ላይ የሚገኘው ድሬዳዋ ከተማ ጋናዊው ሁለገብ ሚካኤል አኩፎን አስፈርሟል፡፡ የቀድሞው የአሻንቲ ኮቶኮ…

እስራኤል ሻጎሌን ተዋወቁት

እስራኤል ሻጎሌ ይባላል። የአጥቂ መስመር ተጨዋች ነው። የኢትዮጵያ ከ20 አመት ብሔራዊ ቡድን አባል ሲሆን በሁለተኛው ዙር…

ጋቶች ፓኖም በዚህ ሳምንት ጨዋታ ላይ አይሰለፍም

በፕሪምየር ሊጉ ከፍተኛ በሆነ የዝውውር ሂሳብ መቐለ ከተማን የተቀላቀለው ጋቶች ፓኖም ያለፉትን አምስት ቀናት ባጋጠመው የጡንቻ…

ደደቢት በዝውውር መስኮቱ ተጫዋች አያስፈርምም

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመርያ የውድድር ዘመን አጋማሽን በ29 ነጥቦች በቀዳሚነት ያጠናቀቀው ደደቢት በአሁኑ ወቅት ክፍት በሆነው…

ወላይታ ድቻ በአዲስ አበባ አቀባበል ተደርጎለታል

የግብፁን ሃያል ክለብ በደርሶ መልስ ውጤት በማሸነፍ ከውድድሩ ውጪ ያደረገ የመጀመርያው የኢትዮጵያ ክለብ መሆኑን ተከትሎ ከፍተኛ…

ሁለት የወላይታ ድቻ ተጫዋቾች በግብፅ ክለቦች ተፈልገዋል

በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የግብፁ ኃያል ክለብ ዛማሌክን ከውድድር ውጭ በማድረግ ታሪክ መስራት የቻሉት ወላይታ ድቻዎች ሁለት…

ከፍተኛ ሊግ | ሽረ እንዳስላሴ እና የካ ክ/ከተማ አሸንፈዋል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ 14ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ሲቀጥሉ ሽረ እንዳስላሴ እና የካ…

የወላይታ ድቻ ተጨዋቾች ስለድሉ ምን አሉ ?

“ትልቁ ጥንካሬያችን በህብረት መጫወታችን ነው” ወንድወሰን ገረመው “ጎሉን በማስቆጠሬ ደስታዬ ወደር የለውም” አብዱልሰመድ አሊ ትናንት ምሽት…

ሽመልስ በቀለ ለወላይታ ድቻ በሆቴል በመገኘት የማነቃቂያ መልዕክት አስተላለፈ 

ወላይታ ድቻዎች ዛሬ ማምሻውን ከግብፁ ዛማሌክ ጋር ላለባቸው ወሳኝ የመልስ ጨዋታ የቡድኑ አባላት ወደ ካይሮ ካቀኑበት…