ተመስገን ዳና ረዳቶቹን ለፌዴሬሽኑ አሳወቀ

በታንዛንያ አዘጋጅነት በ2019 ለሚካሄደው የአፍሪካ ከ17 አመት በታች ዋንጫ ለመሳተፍ የመጀመርያ የማጣርያ ጨዋታውን ከቡሩንዲ ጋር የሚያደርገው…

ሳላዲን ሰዒድ በዚህ አመት ወደ ሜዳ አይመለስም

የቅዱስ ጊዮርጊሱ አጥቂ ሳላዲን ሲዒድ ክለቡ አምና ሐምሌ ወር በቶታል ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ጨዋታ ከደቡብ…

ለኢትዮዽያ ከ20 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾችን መርጦ ማጠናቀቅ አስቸጋሪ ሆኗል

በ2019 በኒጀር አዘጋጅነት ለሚደረገው የአፍሪካ ከ20 አመት በታች ዋንጫ የመጀመርያ ዙር የማጣርያ ጨዋታውን ከብሩንዲ ጋር መጋቢት…

ብቸኛው የአፋር ክለብ የመፍረስ አደጋ ውስጥ ገብቷል

በኢትዮዽያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አወዳዳሪነት ከሚደረጉ ውድድሮች በሦስተኛ እርከን የሚገኘው የኢትዮዽያ 1ኛ ሊግ ውድድር ከ50 በላይ ክለቦችን…

አዲሱ የመከላከያ አሰልጣኝ ስዩም ከበደ ቡድኑን ለማሻሻል አልመዋል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለብ የሆነው መከላከያ ደካማ የውድድር ጊዜ እያሳለፈ መሆኑን ተከትሎ አሰልጣኝ ምንያምር ፀጋዬን አሰናብቶ…

ነጂብ ሳኒ ከ23 ወራት በኋላ ወደ እግርኳስ የሚመልሰውን ዝውውር አድርጓል

በሀላባ ከተማ ፣ ሙገር ሲሚንቶ እና መከላከያ የውድድር ጊዜያትን ማሳለፉን ተከትሎ በአሰልጣኝ ዮሐንስ ሣህሌ ጥሪ አማካኝነት…

አሳልፈው መኮንን ወደ ወልዲያ አምርቷል

በጉዳት እና በሌሎች ምክንያቶች በርከት ያሉ ተጨዋቾቹን አገልግሎት በሚገባ ማግኘት ያልቻለው ወልዲያ ወደ ዝውውር ገበያው እንደሚወጣ…

ምንያምር ጸጋዬ ከመከላከያ አሰልጣኝነት ተነሱ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዘንድሮው የውድድር ዘመን 13ኛ ደረጃ ላይ በመቀመጥ መልካም ያልሆነ ጊዜ እያሳለፈ የሚገኘው መከላከያ…

አሰልጣኝ ስዩም ከበደ ከሰበታ ከተማ ጋር ተለያዩ

የከፍተኛ ሊጉ ክለብ ሰበታ ከተማን በውድድር አመቱ መጀመርያ ተረክበው ወደ ፕሪምየር ሊጉ ለማደግ ፉክክር እያደረጉ የነበሩት…

ለዳኞች ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ትላንት ተጠናቀቀ

ለ120 የፕሪምየር ሊግ ዳኞች እና ኮሚሽነሮች ከመጋቢት 1 ለተከታታይ አራት ቀናት በተሻሻሉት የጨዋታ ህጎች ዙርያ እና…