በታንዛንያ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የ2019 የአፍሪካ የ17 አመት በታች ዋንጫ የማጣርያ ጨዋታዎችን የሚያደርገው የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች…
ዳንኤል መስፍን
ሉሲ | ሰላም ዘርዓይ 11 ተጫዋቾችን ቀነሰች
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሰላም ዘርዓይ ለ2019 የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ማጣርያ ዝግጅት ከመረጠቻቸው 36 ተጫዋቾች…
ሁለት የፊፋ ሰዎች ሰኞ አዲስ አበባ ይገባሉ
ብዙ እያነጋገረ እና እያወዛገበ ለአራት ተከታታይ ጊዚያት ምርጫው እንደሚደረግ ቀን ተቀጥሮለት በተለያዩ ምክንያቶች እየተራዘመ እዚህ የደረሰው…
ባህርዳር ከተማ የምድቡ መሪ የሆነበትን ድል አስመዝግቧል
የኢትዮዽያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ሀ ተስተካካይ ጨዋታዎች መካሄዳቸውን ቀጥለው ዛሬ በአዲስ አበባ ጃንሜዳ 09:00 ላይ የካ…
ሉሲዎቹ ለአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ማጣርያ እየተዘጋጁ ነው
ሉሲዎቹ መጋቢት ወር መጨረሻ ላይ ከሊቢያ ጋር ለሚኖራቸው የመጀመርያ ዙር የአፍሪካ ዋንጫ የማጣርያ ጨዋታ ዝግጅታቸውን በኢትዮዽያ…
ዳዊት እስጢፋኖስ መከላከያን ዳግም ተቀላቀለ
ፋሲል ከተማን በዘንድሮ አመት ተቀላቅሎ የነበረው ዳዊት እስጢፋኖስ ከስድስት ወር ቆይታ በኋላ ከክለቡ ጋር ስምምነት መለያየቱ…
አዳሙ መሐመድ በአሳዛኝ ሁኔታ ወደ ሀገሩ አቀና
በኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ ያለፉት 8 አመታት ከተመለከትናቸው የውጭ ሀገር ዜግነት ካላቸው ተጫዋቾች መካከል በወጥነት ሲጫወት የቆየው…
አብዱልከሪም ሀሰን ወደ ሀዋሳ ከተማ አመራ
ባሳለፍነው የውድድር ዘመን በሁለት አመት ውል ኢትዮጵያ ቡናን መቀላቀል ቢችልም ካልተሳካ የአንድ አመት ቆይታ በኃላ በዘንድሮው…
ፋሲል ከተማ ከሶስት ተጫዋቾቹ ጋር ተለያየ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለቦች በክረምቱ የዝውውር መስኮት የፈፀሟቸው ዝውውሮች የሰመሩላቸው አይመስልም። ለአዳዲስ ተጫዋቾቻቸው የማስጠንቀቂያ ደብዳቤ ከመስጠት…
አጥናፉ አለሙ የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ
የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን ለ2019 የአፍሪካ ከ20 አመት በታች ዋንጫ ለማለፍ የመጀመርያ የማጣርያ ጨዋታውን…