ድራማዎች ያልተለዩት የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ምርጫ መደረግ ከሚገባው 4 ወራት ተሻግሮ እዚህ ቀን ላይ ደርሷል። ቀን…
ዳንኤል መስፍን
ቅዱስ ጊዮርጊስ ይግባኝ ጠይቋል
የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር የተላለፈበት ቅጣት ውሳኔ ተገቢ አይደለም በሚል ለፌዴሬሽኑ ይግባኝ ብሏል። ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአዳማ…
ሐብታሙ ተከስተ ስለ እግርኳስ ህይወቱ ይናገራል
በሊጋችን ላይ የሚታዩ አዳዲስ ፊቶችን በየሳምንቱ ወደ እናንተ ማድረሳችንን ቀጥለናል። የዛሬው እንግዳችን በመጀመርያ የፕሪምየር ሊግ የውድድር…
ወልዲያ ተጫዋቾቹን ለማገድ ተቃርቧል
በወልዲያ እና በሦስት የቡድኑ ተጫዋቾች ወደ ክለቡ አለመቀላቀል ዙርያ የተፈጠረው ውዝግብ የመጨረሻ ውሳኔ ሊያገኝ ተቃርቧል። ወልዲያ…
” ድቻዎች ከዛማሌክ ለሚያደርጉት ጨዋታ በአእምሮ መዘጋጀት ወሳኝ ነው ” ሽመልስ በቀለ
ወላይታ ድቻ በታሪኩ የመጀመርያ በሆነው የቶታል ካፍ ኮንፌድሬሽን ዋንጫ ተሳትፎው በቅድመ ማጣርያ ጨዋታ የዛንዚባሩ ዚማሞቶን በደርሶ…
” ከጎኔ የሚጫወቱት ተጫዋቾች ብቃት ችሎታዬ እንዲጎላ እገዛ አድርጎልኛል ” ከነዓን ማርክነህ
በ2010 የውድድር አመት ድንቅ አቋም እያሳዩ ከሚገኙ ተጫዋቾች መካከል አንዱ ነው። ይህ የአማካይ ስፍራ ተጨዋች በስሙ…
አሰልጣኝ ብርሀኔ ከወልዋሎ በለቀቁበት መንገድ ዙርያ ቅሬታቸውን አሰምተዋል
አሰልጣኝ ብርሃኔ ገ/እግዚአብሔር ከወልዋሎ የተለያየሁበት መንገድ ተገቢ አይደለም በሚል ለፌዴሬሽኑ የቅሬታ ደብዳቤያቸውን አስገቡ። አሰልጣኝ ብርሃኔ ወልዋሎን…
የአስመራጭ ኮሚቴው ዛሬ ስብስባ ተቀምጧል
የኢትዮዽያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስመራጭ ኮሚቴ ከቀናት በኋላ ዛሬ ያደረገው ስብሰባ ምርጫው አስቀድሞ በወጣለት ቀን እንዲደረግ ከሰምምነት…
ፋሲል ከተማ አምስት ተጫዋቾቹን አስጠንቅቋል
ክለቦች ለተጫዋቾቻቸው የሚሰጡት ማስጠንቀቂያ ቀጥሎ ፋሲል ከተማም ለሁለት የውጭ ዜጎች እና ለሦስት የሀገር ውስጥ ተጨዋቾቹ የማስጠንቀቂ…
ለአሰልጣኝ ስዩም አባተ የሚደረገው ድጋፍ ቀጥሏል
በኢትዮዽያ እግርኳስ ላይ ዘመን ተሻጋሪ አስተዎፅዖ ካበረከቱ የእግርኳስ ሰዎች አንዱ የሆኑት አንጋፋው አሰልጣኝ ስዩም አባተ ባጋጠማቸው…