ከቅርብ አመታት ወዲህ በኢንተርናሽናል መድረክ ታላላቅ ውድድሮችን በብቃት እየዳኘ እና እድገቱን እያሳየ የሚገኘው ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ…
ዳንኤል መስፍን
በአሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ ላይ የተጣለው ቅጣት ፀንቷል
የመቐለ ከተማው አሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ ባለፈው ሳምንት በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የተላለፈባቸውን የ5 ጨዋታ ቅጣት ይግባኝ ጠይቀው…
ወላይታ ድቻ ከ ወልዲያ ሊያደርጉት የነበረው ጨዋታ በፌዴሬሽኑ ወሳኔ ተሰረዘ
በኢትዮዽያ ፕሪሚየር ሊግ 15ኛ ሳምንትሶዶ ላይ እንዲደረግ ፌዴሬሽኑ ባወጣው መርሀግብር መሰረት የካቲት 9 አርብ በ09:00 ላይ…
መቐለ ከተማ ከተጫዋቾቹ ጋር መለያየትን ቀጥሎበታል
በአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ እየተመራ በኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ በመጀመርያው የውድድር አመት መልካም ጉዞ እያደረገ የሚገኘው መቐለ ከተማ…
” አሁን ባለው ነገር ደስተኛ ነኝ” መሐመድ ናስር
መሐመድ ናስር ያለፉትን 12 አመታት በጅማ ከተማ ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፣ መከላከያ ፣ ኒያላ ፣ ኢትዮ…
ወልዲያ አርብ ወደ ውድድር ይመለሳል
ቡድኑ በጊዜያዊነት ተበትኖ የነበረውና ከጥር 13 በኋላ ያለፉትን 3 ተከታታይ ጨዋታዎች ማድረግ ያልቻለው ወልዲያ አርብ ከወላይታ…
የደደቢቱ አሰልጣኝ ንጉሴ ደስታ የገንዘብ እና የ3 ወር ቅጣት ተላለፈባቸው
በ13ኛው ሳምንት የኢትዮዽያ ፕሪሚየር ሊግ ደደቢት ጅማ አባጅፋርን አስተናግዶ 2-1 ከተረታበት ጨዋታ በኋላ የደደቢቱ ዋና አሰልጣኝ…
ሪፖርት | ከታሰበው ሰአት ዘግይቶ የተጀመረው የአዳማ እና ጅማ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
በ15ኛው ሳምንት የኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም አዳማ ከተማን ከጅማ አባጅፋር ያገናኘው የኦሮሚያ ደርቢ…
ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ | ወላይታ ድቻ በዛንዚባር የመጀመርያ ልምምዱን አከናውኗል
በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ ከዛንዚባሩ ዚማሞቶ ጋር ላለበት የመጀመርያ ጨዋታ ትላንት ወደ ስፍራው ያቀናው ወላይታ…
‹‹ትልቅ ግብ ጠባቂ መሆን የምንችለው እድል ሲሰጠን ነው ›› ፅዮን መርዕድ
ፅዮን መርዕድ ይባላል። ተስፋኛ ግብ ጠባቂ ነው። ያለፉትን ሁለት አመታት ለአርባምንጭ ከተማ አራተኛ ግብ ጠባቂ በመሆን…