የፌዴሬሽኑ ምርጫ ​እጣፈንታ ቅዳሜ ይለይለታል

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስመራጭ ጠቅላላ ጉባኤ በተያዘለት ቀን ቅዳሜ ጥር 5 በሰመራ የሚካሄድ ሲሆን ስለምርጫው መካሄድ…

ሰበር ዜና፡ ፊፋ የፌድሬሽኑ ምርጫን በተመለከተ ደብዳቤ ልኳል

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌድሬሽን ጥር 5 ሊያደርገው ያቀደው የፕሬዝደንታዊ እና ስራ አስፈፃሚ ምርጫን በተመለከተ የዓለምአቀፉ የእግርኳስ የበላይ…

​ፋሲል ሮበርት ሴንቶንጎን ከቡድኑ አሰናበተ

ፋሲል ከተማ ለዘንድሮ የውድድር አመት በሊጉ  ጠንካራ ተፎካካሪ እንዲሆን እና ውጤታማ ጉዞ እንዲያደርግ በርካታ ተጫዋቾችን ከሀገር…

ዮርዳኖስ አባይ በክብር ይሸኛል

በኢትዮዽያ እግርኳስ ታሪክ ጎልተው ከወጡ ግብ አነፍናፊዎች አንዱ የነበረው ዮርዳኖስ አባይ ከየካቲት ወር ጀምሮ በሚዘጋጁ የተለያዩ…

​የጋቶች ቀጣይ ማረፊያ የት ይሆን?

የጋቶች ፓኖም ቀጣይ ማረፊያ ኢትዮዽያ ውስጥ ከሚገኙ የፕሪምየር ሊግ ክለቦች አንዱ ሊሆን እንደሚችል ሶከር ኢትዮዽያ ያገኘችው…

​22 ኢንተርናሽናል ዳኞች ከፊፋ የተላከላቸውን ባጅ ዛሬ በይፋ ተረከቡ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ስራ አስፈፃሚ አባል እና የውድድር ስነስርአት ሰብሳቢ አቶ አበበ ገላጋይ ፣ የብሔራዊ ዳኞች…

​ሪፖርት | ወላይታ ድቻ በሜዳው የመጀመርያ ድሉን አስመዝግቧል

በኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ሶዶ ላይ በተካሄደ ጨዋታ ወላይታ ድቻ ኤሌክትሪክን 2-0 በማሸነፍ በሜዳው የውድድር…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ ከሲዳማ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል

የኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት በእለተ እሁድ በአዳማ አበበ በቂላ ስታድየም አዳማ ከተማን ከሲዳማ ቡና ያገናኘው…

​ዘላለም ሽፈራው ከድሬዳዋ ከተማ ጋር ተለያይተዋል

የአሰልጣኝ ሹም ሽር በደራበት በዚህ ሳምንት ድሬዳዋ ከተማ ሌላው ከአሰልጣኙ ጋር የተለያየ ክለብ ሆኗል። በ2009 የውድድር…

ሪፖርት | አርባምንጭ ከተማ 1-3 ኦኪኪ አፎላቢ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 8ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በሞቃታማዋ አርባምንጭ ጅማ አባ ጅፋር ከመመራት ተነስቶ በኦኪኪ አፎላቢ…