የኢትዮጵያ ቡናዎቹ ተስፈኛ ወጣቶች አቡበከር ነስሩ እና ሚኪያስ መኮንን ዘንድሮ የመጫወት እድል ባለማግኘታቸው ምክንያት ከእይታ ርቀዋል።…
ዳንኤል መስፍን
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ5 ጨዋታ በኋላ ወደ ድል ተመልሷል
የኢትዮዽያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዝዮን 8ኛ ሳምንት ዛሬ በአዲስ አባባ ስታድየም በተካሄደ አንድ ጨዋታ ቅዱስ…
ድሬዳዋ ከተማ ተጫዋቾቹን አስጠንቅቋል
ድሬዳዋ ከተማ ስፖርት ክለብ ዘጠኝ ተጫዋቾች የማስጠንቀቂያ ደብዳቤ ሲሰጥ ከእነዚህ መካከልም በአንዳንዶቹ ላይ የገንዘብ ቅጣት ማስተላለፉ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መከላከያ እና ሀዋሳ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል
በኢትዮዽያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ዛሬ አአ ስታድየም ላይ በተደረገ የ8ኛ ሳምንት አንድ ጨዋታ መከላከያ…
ከፍተኛ ሊግ | ባህርዳር ከተማ ደረጃውን ያሻሻለበትን ድል ሽረ ላይ አስመዝግቧል
በኢትዮዽያ ከፍተኛ ሊግ 11ኛ ሳምንት ዛሬ በኦሜድላ ሜዳ በተካሄደ ጨዋታ ባህርዳር ከተማ ሽረን 1-0 በማሸነፍ ደረጃውን…
ሽረ ከ ባህርዳር ሊያደርጉት የነበረው ጨዋታ ዛሬም ሳይካሄድ ቀረ
በኢትዮዽያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ሀ 11ኛ ሳምንት ሽረ ላይ መካሄድ የነበረበት የሽረ እንዳስላሴ እና ባህርዳር ከተማ…
ሰላም ዘርዓይ በይፋ የሉሲዎቹ አሰልጣኝ ሆና ተሾመች
የኢትዮዽያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የሴቶች ብሔራዊ ቡድን (ሉሲዎቹ) በቅርቡ ለሚጠብቀው የ2018 የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ማጣርያ እና በሩዋንዳ…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ከሜዳው ውጪ የመጀመርያ ድሉን አስመዝግቧል
የኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ጨዋታ ዛሬ ሲጀምር ወደ ድሬዳዋ ያመራው ኢትዮዽያ ቡና ድሬዳዋ ከተማን 2-0…
” ቅዱስ ጊዮርጊስን በሚያህል ትልቅ ክለብ ለሰከንድ እንኳ መጫወት የሚፈጥረው ስሜት ቀላል አይደለም ” ተስፋዬ በቀለ
ተስፋዬ በቀለ ይባላል። ዘንድሮ ከቅዱስ ጊዮርጊስ የ20 አመት በታች ቡድን ወደ ዋናው ቡድን ካደጉ አምስት ወጣቶች…
አሰልጣኝ ምንተስኖት በፋሲል ይቆያሉ
የፋሲል ከተማ የቦርድ አመራር ትላንት ምሽት በክለቡ ወቅታዊ አቋም ዙርያ ውይይት በማድረግ እና ከአሰልጣኝ ምንተስኖት ጋር…