የ2016 የውድድር ዘመን ሊጠናቀቅ የአራት ጨዋታዎች ዕድሜ በቀረው በአሁኑ ሰዓት የሊጉ የመጨረሻ ጨዋታዎች የት ይከናወናሉ በሚለው…
ዳንኤል መስፍን

ሁለት ተጫዋቾች ከዋልያዎቹ ስብስብ ጋር አይገኙም
ያሬድ ባዬህን በጉዳት ምክንያት በጊት ጋትኮች የተካው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾችንም በጉዳት ማጣቱ ታውቋል።…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለአንድ ተጫዋች ጥሪ አድርጓል
አሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ ተከላካይ መስመር ላይ አንድ ተጫዋች በጉዳት ምክንያት በማጣታቸው ለተጨማሪ ተጫዋች ጥሪ አድርገዋል። ከሳምንት…

ሪፖርት | ኃይቆቹ ወደ ድል ተመልሰዋል
ለብሔራዊ ቡድን ጨዋታ ሊጉ ከመቋረጡ አስቀድሞ የተካሄደው የሳምንቱ የመጨረሻ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማን ባለድል አድርጎ ተገባዷል። ሀድያ…

ሪፖርት | ፈረሰኞቹ ከናፈቃቸው ድል ጋር ታርቀዋል
በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ የተካሄደው የምሽቱ ጨዋታ ፈረሰኞቹን ከሰባት ጨዋታ በኋላ ወደ ድል ሲመልስ ሲዳማ ቡናዎች ተከታታይ…

ሪፖርት | አሰልቺው ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል
እጅግ ያነሱ የግብ ዕድሎች የተፈጠሩበት የምሽት ጨዋታ የጣና ሞገዶቹ እና የጦና ንቦቹ ነጥብ በመጋራት ጨዋታቸውን ፈፅመዋል።…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን በድል ጉዞው ቀጥሏል
የ26ኛ ሳምንት የመጀመርያ ቀን የምሽት ጨዋታ የተለያዩ የሜዳ ላይ ክስተቶችን አስተናግዶ ኢትዮጵያ መድኖች ተከታታይ ስድስተኛ ድላቸውን…

ሪፖርት | መቻል ጠንካራ ፈተናውን በማለፍ በዋንጫ ፉክክር ውስጥ አለው ብሏል
የምሽቱ ድራማዊ እና አዝናኝ ጨዋታ አምስት ጎል አስመልክቶን መቻሎችን ሁለቴ ከመመራት ተነስተው ወሳኝ ሦስት ነጥብ እንዲያገኙ…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድኖች አምስት ጎል አስቆጥረው አምስተኛ ተከታታይ ድላቸውን አግኝተዋል
ኢትዮጵያ መድኖች በፍጹም የበላይነት በጎል ተንበሽብሸው 5-0 ሲያሸንፉ ድሬደዋ ከተማዎች አስከፊ ሽንፈት አስተናግደዋል። ድሬዳዋ ከተማ በባለፈው…

ሪፖርት | ዐፄዎቹ በጌታነህ ከበደ ብቸኛ ግብ ከተከታታይ አቻዎች በኋላ ወደ ድል ተመልሰዋል
የ25ኛ ሳምንት የመጀመርያ ቀን የምሽት ጨዋታ ከፍተኛ ንፋስ በቀላቀለ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ ፋሲል ከነማዎችን ባለ…