ዳንኤል አጄይ ወደ ሀገሩ አምርቷል በዘንድሮ የውድድር አመት ጅማ አባ ጅፋርን የተቀላቀለው ጋናዊው ግብ ጠባቂ ዳንኤል…
ዳንኤል መስፍን
በሴካፋ የሚሳተፈው የብሔራዊ ቡድኑ ስብስብ ታውቋል
ከህዳር 24 ጀምሮ በኬንያ አስተናጋጅነት በ9 የክልሉ ሃገራት መካከል በሚደረገው የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ (ሴካፋ)…
ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማ 0-0 ደደቢት
በኢትዮጵያ ፕሪምየር የሊግ አራተኛ ሳምንት ድሬዳዋ ላይ ደደቢትን ያስተናገደው ድሬዳዋ ከተማ ጨዋታውን ያለግብ አጠናቋል። ወደ ወልድያ…
የእለቱ ዜናዎች | አርብ ህዳር 15 ቀን 2010
ሴካፋ ህዳር 24 ለሚጀምረው የሴካፋ ዋንጫ ዝግጅቱን እያደረገ የሚገኘው የኢትዮዽያ ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ረፋድ ላይ በወጣቶች…
የእለቱ ዜናዎች | ረቡዕ ህዳር 13 ቀን 2010
ሴካፋ የኢትዮዽያ ብሔራዊ ቡድን 22 ተጫዋቾችን በመያዝ የሴካፋ ዋንጫ ዝግጅቱን በይፋ ጀምሯል። በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ጥሪ…
የኢትዮዽያ ብሔራዊ ቡድን የሴካፋ ዝግጅቱን ዛሬ ጀመረ
በህዳር ወር መጨረሻ በአስር ሀገራት መካከል በሁለት ምድብ ተከፍሎ በኬንያ አሰተናጋጅነት የሚካሄደው የሴካፋ ዋንጫ ላይ ተሳታፊ…
የእለቱ ዜናዎች | ማክሰኞ ህዳር 12 ቀን 2010
የኢትዮዽያ ብሔራዊ ቡድን ለሴካፋ ዋንጫ ዝግጅት በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ጥሪ ከተደረገላቸው 27 ተጫዋቾች መካከል አብዛኛዎቹ ዛሬ…
የእለቱ ዜናዎች : ሰኞ ህዳር 11 ቀን 2010
ብሔራዊ ቡድን ለሴካፋ ዋንጫ ዝግጅት 27 ተጨዋቾችን በዛሬው እለት መጥራታቸው ይታወቃል። አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ በጠሯቸው ተጫዋቾች…
የኢትዮዽያ ቡና ስፖርት ክለብ የደጋፊዎች ማህበር መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ተካሄደ
የኢትዮዽያ ቡና ስፖርት ክለብ የደጋፊዎች ማኀበር መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ እና የ2 አመት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ዛሬ…
ኢትዮጵያ ሴካፋ ላይ በአዳዲስ ተጫዋቾች ልትቀርብ ትችላለች
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከህዳር 24 ጀምሮ በኬንያ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የሴካፋ ሲንየር ቻሌንጅ ዋንጫ ላይ እንደሚካፈል ተረጋግጧል፡፡ …