​የኢትዮዽያ ብሔራዊ ቡድን በቻን ማጣርያ መሳተፍ አጠራጥሯል

የግብፅ ብሔራዊ ቡድን ኬኖያን ተክቶ በቻን ውድድር ላይ እንዲካፈል ከካፍ የቀረበለትን ግብዣ ባለመቀበሉ ኢትዮዽያ እና ሩዋንዳ…

​የእለቱ ዜናዎች፡ ጥቅምት 17 ቀን 2010

በኢትዮጵያ እግርኳሰ ዛሬ የተሰሙ መረጃዎችን እንዲህ ባለ መልኩ አቅርበንላችኋል፡፡ ወንድምኩን አላዩ የኢትዮዽያ እግርኳስ ፌዴሬሽንን አስቀድሞ በህዝብ…

​የኦሮሚያ ዋንጫ የምድብ ጨዋታዎች ሲጠናቀቁ ሰበታ እና ጅማ አባ ቡና ለዋንጫ አልፈዋል

የኦሮሚያ ዋንጫ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዎች ዛሬ በሰበታ ከተማ ሜዳ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ሲቀጥል ጅማ አባቡና እና…

አስቻለው ታመነ ለትውልድ ከተማው ክለብ የትጥቅ ድጋፍ አበረከተ

አስቻለው ታመነ ግምቱ ከ100 ሺህ ብር በላይ የሚያወጣ ሙሉ የስፖርት ትጥቅ እና የልምምድ ቁሳቁሶች ለዲላ ከነማ…

​ጅማ አባ ጅፋር ጋናዊ አማካይ አስፈረመ

አዲሱ የፕሪምየር ሊግ ክለብ ጅማ አባ ጅፋር ጋናዊው የአጥቂ አማካይ አሚኑ መሐመድን አስፈርሟል፡፡ የ28 አመቱ አሚን…

​ድሬዳዋ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የፕሪምየር ሊጉ ክለብ ድሬዳዋ ከተማ ጋናዊው አጥቂ ክዋሜ አትራምን አስፈርሟል፡፡, የ28 አመቱ አጥቂ የእግርኳስ ህይወቱን በጋናው…

ቢንያም አሰፋ ወደ ኢትዮ ኤሌክትሪክ አምርቷል

ኢትዮ ኤሌክትሪክ አንጋፋው አጥቂ ቢንያም አሰፋን በአንድ አመት ኮንትራት አስፈርሟል፡፡ ቢንያም ባለፈው ክረምት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን…

ፕሪምየር ሊጉ የሚጀመርበት ቀን ለ3ኛ ጊዜ ተራዘመ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የፕሪምየር ሊግ እና የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ እና የሴቶች ፕሪምየር ሊግ የሚጀመሩበት ቀናት ላይ…

‹‹ኃይለየሱስ ባዘዘውን አልቀጣንም›› የብሔራዊ ዳኞች ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ልኡልሰገድ በጋሻው

አወዛጋቢው የኢንተርናሽናል ዳኞች ምርጫ የኢትዮዽያ ብሔራዊ ዳኞች ኮሚቴን አባላት ለሁለት ከፈለ? በኢትዮዽያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ስር ከሚገኙ…

‹‹በቅርቡ ወደ ሜዳ እመለሳለው›› ሳላዲን ሰዒድ

ሳላዲን ሰዒድ በ2009 ለክለቡ ስኬታማ የውድድር አመት ትልቁን ሚና ከተወጡ ተጨዋቾች አንዱ ነው፡፡ በተለይ በካፍ ቻምፒየንስ…