አዲስ አበባ ከተማ በፍጥነት ወደ ፕሪምየር ሊግ ለመመለስ አልሟል

የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን በአዳማ ከተማ የጀመረው የአአ ከተማ እግርኳስ ክለብ በሜዳም ሆነ ከሜዳም ውጭ ዝግጅቱን አስቀድሞ…

ሰበታ ከተማ ዘጠኝ ተጫዋቾችን አስፈርሟል

ከ2001-2003 በፕሪምየር ሊግ የቆየው ሰበታ ከተማ ዳግም ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ለመመለስ በከፍተኛ ሊጉ በ2010 ለሚኖረው ተሳትፎ…

የዘንድሮ ሲቲ ካፕ ውድድሮች መቼ ይደረጋሉ?

ክለቦች ወደ አዲስ አመት የሊግ ውድድር ከመግባታቸው አስቀድሞ የቡድናቸውን አቋም ለመገምገም እንደ አቋም መፈተሻ ጨዋታ እየተጠቀሙበት…

ብሩክ ቃልቦሬ ድሬዳዋ ከተማን በይፋ ይቅርታ ጠየቀ

=> ድሬደዋ ከተማ እግር ኳስ ክለብ በበኩሉ ስለ ይቅርታ መጠየቁ የማውቀው ነገር የለም ይላል፡፡ በ2009 የውድድር…

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የኮከቦች ምርጫ ላልተወሰነ ጊዜ ተራዘመ

ነሐሴ 27 ቀን 2009 ሊደረግ ታስቦ የነበረው የኢትዮዽያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የ2009 የውድድር ዘመን የኮከቦች ምርጫ…

የአስኮ ፕሮጀክት ቅኝት – ክፍል አንድ  

ከተመሰረተበት 1993 ዓ/ም ጀምሮ ያለፉትን 16 አመታት በርካታ ቁጥር ያላቸው ተጨዋቾችን ከአንደኛ ሊግ አንስቶ እስከ ፕሪምየር…

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ2010 የውድድር አመት በአዲስ ፎርማት ይደረጋል

በ2009 የውድድር አመት የሴቶች ፕሪምየር ሊግ በ20 ክለቦች መካከል በሁለት ምድብ ተከፍሎ ሲካሄድ መቆየቱ የሚታወስ ነው።…

የይድነቃቸው ተሰማ መታሰብያ የታዳጊዎች ውድድር መካሄዱን ቀጥሏል

የኢትዮዽያ እና የአፍሪካ እግርኳስ ባለ ውለታ እና አባት በሆኑት ክቡር አቶ ይድነቃቸው ተሰማ ስም የተሰየመውና የቅዱስ…

በረከት ይስሀቅ ለኢትዮጵያ ቡና ፈረመ

ኢትዮጵያ ቡና እያካሄደ በሚገኘው የቅድመ ውድድር ዝግጅት ላይ የሙከራ እድል የሰጠው በረከት ይስሀቅን አስፈርሟል፡፡ አሰልጣኝ ድራጋን…

የኢትዮጵያ ሊጎች የሚጀመሩባቸው ቀናት ታውቀዋል

በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አወዳዳሪነት የሚካሄዱት ሊጎች (ፕሪምየር ሊግ ፣ ከፍተኛ ሊግ ፣ አንደኛ ሊግ ፣ ሴቶች…