የኢትዮጵያ ቡናው አሰልጣኝ ድራጋን ፖፓዲች በአኖደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ከተመለከቷቸውና ለማስፈረም ፍላጎት ካሳደሩባቸው ተጫዋቾች መካከል ድንቅነህ…
ዳንኤል መስፍን
የብሔራዊ ቡድናችን ሰሞነኛ ጉዳዮች
በ2018 በኬንያ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የቻን ውድድር ለማለፍ የመጨረሻ የማጣርያ ጨዋታውን ከሱዳን ጋር የሚያደርገው የኢትዮዽያ ብሔራዊ ቡድን…
የብሔራዊ ቡድኑ የቻን ማጣርያ ዝግጅት በአዳማ ቀጥሏል
በኬንያ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው ቻን ውድድር የመጨረሻ የማጣርያ ጨዋታውን ከሱዳን ጋር የሚያደርገው የኢትዮዽያ ብሔራዊ ቡድን በአዳማ ዝግጅቱን…
አዳማ ከተማ አንዳርጋቸው ይላቅን አስፈረመ
ለ3ኛ ተከታታይ አመት ፕሪምየር ሊጉን በ3ኛ ደረጃነት ማጠናቀቅ ያልቻለው አዳማ ከተማ የአንዳርጋቸው ይላቅን ፊርማ አጠናቋል፡፡ በ2007…
መቐለ ከተማ የ16 ተጫዋቾቹን ውል ሲያድስ ሙሴ ዮሀንስን አስፈርሟል
በ2010 የኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ በታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ ተሳታፊ የሚሆነው መቐለ ከተማ የ16 ተጫዋቾችን ውል ሲያድስ ሶስት…
ሲሳይ ባንጫ አርባምንጭ ከተማን ተቀላቀለ
በዝውውር መስኮቱ ዝምታን መርጦ የቆየው አርባምንጭ ከተማ የክረምቱን የመጀመርያ ፊርማ በማጠናቀቅ ሲሳይ ባንጫን የግሉ አድርጓል፡፡ የ2003…
የፕሪምየር ሊግ ተጫዋቾች የሚሳተፉበት የፉትሳል ውድድር ዛሬ ተጀምሯል
ራዕይ ያለው ወጣት እናፍራ የፉትሳል ማህበር የሚያዘጋጀው ውድድር ለ11ኛ ጊዜ ዛሬ በይፋ ተጀምሯል፡፡ ከ1999 ጀምሮ በየአመቱ…
ገብረመድህን ኃይሌ በይፋ የጅማ ከተማ አሰልጣኝ ሆነዋል
የፕሪምየር ሊጉ አዲስ ክለብ ጅማ ከተማ አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌን በይፋ የክለቡ አሰልጣኝ አድርጎ ቀጥሯል፡፡ ጅማ ከተማ…
መቐለ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
ከፍተኛ ሊጉን በ3ኝነት አጠናቆ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ያደገው መቐለ ከተማ የ2 ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል፡፡ ከፕሪምየር…
ኃይሌ እሸቱ ለኢትዮ ኤሌክትሪክ ፈረመ
ኢትዮ ኤሌክትሪክ በዛሬው እለት አጥቂው ኃይሌ እሸቱን በ2 አመታት ኮንትራት አስፈርሟል፡፡ ኃይሌ እሸቱ ያለፉትን ሁለት የውድድር…