ዮናስ ገረመው ወደ ጅማ ከተማ አምርቷል

አዲሱ የፕሪምየር ሊግ ክለብ ጅማ ከተማ የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ዮናስ ገረመውን የግሉ አድርጓል፡፡ ዮናስ በአመቱ መጀመርያ…

መቐለ ከተማ 3 አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ  

መቐለ ከተማ በክረምቱ የሚያደርገውን የዝውውር እንቅስቃሴ በማጠናከር ሶስት ተጨማሪ ተጫዋቾችን አስፈርሟል፡፡ ሙሉጌታ ረጋሳ ፣ አለምነህ ግርማ…

ታዲዮስ ወልዴ ለአርባምንጭ ከተማ ፈርሟል  

አርባምንጭ ከተማ በክረምቱ ዝውውር መስኮት ሁለተኛ ዝውውሩን በማከናወን የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ታዲዮስ ወልዴን አስፈርሟል፡፡ ታዲዮስ ወልዴ…

ከነአን ማርክነህ ወደ አዳማ ከተማ ተመልሷል

ከነአን ማርክነህ አአ ከተማን ለቆ ወደ ቀድሞ ክለቡ አዳማ ከተማ የሚያደርገውን ዝውውር ዛሬ አጠናቋል፡፡ ከነአን በአዲስ…

አመለ ሚልኪያስ ወደ መቐለ ከተማ አመራ  

መቐለ ከተማ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቹ አመለ ሚልኪያስን በአንድ አመት ኮንትራት የግሉ አድርጓል፡፡ አመለ ባለፈው የውድድር አመት…

ከፍተኛ ሊግ | አዲስ አበባ ከተማ 12 አዳዲስ ተጫዋቾች አስፈርሟል

በኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ ለመጀመርያ ጊዜ በተሳተፈበት አመት ተመልሶ የወረደው አዲስ አበባ ከተማ ወደ ሊጉ ለመመለስ እንዲረዳው…

መቐለ ከተማ ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾች አስፈረመ

አዲሱ የፕሪምየር ሊግ ክለብ መቐለ ከተማ ጫላ ድሪባ እና ታደለ ባይሳን የግሉ አድርጓል፡፡ ጫላ ድሪባ አዳማ…

​ቅዱስ ጊዮርጊስ ታደለ መንገሻን ሲያስፈርም አሜ መሐመድን ለማስፈረም ተስማምቷል

የፕሪምየር ሊጉ ቻምፒዮን ቅዱስ ጊዮርጊስ ደደቢትን ለመቀላቀል ተስማምቶ የነበረው ታደለ መንገሻን ባልተጠበቀ ሁኔታ ሲያስፈርም አሜ መሐመድን…

አቶ አበበ ገላጋይ ለአሸናፊ በቀለ ቅሬታ ምላሽ ሰጥተዋል

ከኢትዮዽያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ተያይዞ ሰሞኑን በተፈጠረው ጉዳይ በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ቅሬታ የቀረበባቸው የቡድን መሪው አቶ…

ኢትዮጵያ ቡና ድንቅነህ ከበደን አስፈረመ

የኢትዮጵያ ቡናው አሰልጣኝ ድራጋን ፖፓዲች በአኖደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ከተመለከቷቸውና ለማስፈረም ፍላጎት ካሳደሩባቸው ተጫዋቾች መካከል ድንቅነህ…