በ2009 የውድድር አመት የሴቶች ፕሪምየር ሊግ በ20 ክለቦች መካከል በሁለት ምድብ ተከፍሎ ሲካሄድ መቆየቱ የሚታወስ ነው።…
ዳንኤል መስፍን
የይድነቃቸው ተሰማ መታሰብያ የታዳጊዎች ውድድር መካሄዱን ቀጥሏል
የኢትዮዽያ እና የአፍሪካ እግርኳስ ባለ ውለታ እና አባት በሆኑት ክቡር አቶ ይድነቃቸው ተሰማ ስም የተሰየመውና የቅዱስ…
በረከት ይስሀቅ ለኢትዮጵያ ቡና ፈረመ
ኢትዮጵያ ቡና እያካሄደ በሚገኘው የቅድመ ውድድር ዝግጅት ላይ የሙከራ እድል የሰጠው በረከት ይስሀቅን አስፈርሟል፡፡ አሰልጣኝ ድራጋን…
የኢትዮጵያ ሊጎች የሚጀመሩባቸው ቀናት ታውቀዋል
በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አወዳዳሪነት የሚካሄዱት ሊጎች (ፕሪምየር ሊግ ፣ ከፍተኛ ሊግ ፣ አንደኛ ሊግ ፣ ሴቶች…
ያሬድ ዘውድነህ ወደ ድሬዳዋ ተመልሷል
ያሬድ ዘውድነህ ከወልዲያ ጋር ያለውን ውል አፍርሶ ለድሬዳዋ ከተማ ፊርማውን አኑሯል፡፡ በውድድር አመቱ መጀመርያ የፈረሰው ዳሽን…
ሳምሶን ጥላሁን ለኢትዮጵያ ቡና ፈርሟል
የዝውውር መስኮቱ ከተከፈተ ጀምሮ ስሙ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ሲያያዝ የቆየው ሳምሶን ጥላሁን በመጨረሻም ለክለቡ ፊርማውን…
ዳዊት ፍቃዱ ወደ ሀዋሳ ከተማ አምርቷል
ያለፉትን ወራት ከደደቢት ጋር ውዝግብ ውስጥ ቆይቶ የነበረው ዳዊት ፍቃዱ በፌዴሬሽኑ መልቀቂያ እንዲሰጠው በመወሰን ወደፈለገበት እንዲሄድ…
ከ20 አመት በታች ሴቶች አሰልጣኝ ቴዎድሮስ ደስታ ጋር የተደረገ ቆይታ
የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ለፈረንሳይ 2018 የአለም ዋንጫ ማጣርያ ኬንያን መስከረም 7 ይገጥማል፡፡…
የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባኤውን ቅዳሜ ያደርጋል
በኢትዮዽያ እግርኳስ ታሪክ ቀዳሚ የክልል/ከተማ አስተዳደር በመሆን የተቋቋመው የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን የፊታችን ቅዳሜ ነሐሴ 20…
በደደቢት እና በተጫዋቾቹ መካከል የተፈጠረው ውዝግብ እልባት አግኝቷል
በደደቢት እግርኳስ ክለብ እና በ3 የቡድኑ ተጨዋቾች ዳዊት ፍቃዱ ፣ ሳምሶን ጥላሁን እና አክሊሉ አያናው መካከል…