የከፍተኛ ሊግ እና አንደኛ ሊግ የመዝጊያ ጨዋታዎች ድሬዳዋ ላይ ይደረጋሉ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የዋንጫ እና ወደ ፕሪምየር ሊግ የሚያልፈውን ቡድን የሚለየው ጨዋታ እንዲሁም በአንደኛ ሊግ የማጠቃለያ…

የወንዶች እና የሴቶች ፕሪምየር ሊግ እጩ ኮከቦች ታውቀዋል

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በስሩ በሚያካሂዳቸው ሊጎች ላይ ምርጥ አቋም ላሳዩ ተጫዋቾች በተናጠል በየሊጎቹ የመጨረሻ ጨዋታዎች ላይ…

መከላከያ እና ወላይታ ድቻ ለጥሎ ማለፍ ፍጻሜ ደረሱ

የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታዎች ዛሬ በአአ ስታድየም ተካሂደው ወላይታ ድቻ እና መከላከያ ወደ ፍጻሜው…