ሪፖርት | ሀዲያ ሆሳዕና አቻ ተለያይቶ ወደ መለያ ጨዋታው አምርቷል

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 30ኛ ሳምንት ሲጠበቁ ከነበሩት ጨዋታዎች አንዱ የነበረው የሀዲያ ሆሳዕና እና ሀላባ ከተማ ጨዋታ…

አሰልጣኝ ንጉሴ ደስታ እና ወልድያ ተለያይተዋል

ያለፉትን ሁለት የውድድር አመታት ወልድያን ያሰለጠኑትና ቡድኑ ወደ ፕሪምየር ሊግ አድጎ በደረጃ ሰንጠረዡ ወገብ እንዲያጠናቅቅ የረዱት…

ዋልያዎቹ የቻን ማጣርያ ዝግጅታቸውን በድሬዳዋ ቀጥለዋል

የኢትዮዽያ ብሔራዊ ቡድን በ2018 በኬንያ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የቻን ማጣርያ ዝግጅቱን በድሬዳዋ ከተማ እያደረገ ይገኛል፡፡ በአሰልጣኝ አሸናፊ…

የከፍተኛ ሊግ እና አንደኛ ሊግ የመዝጊያ ጨዋታዎች ድሬዳዋ ላይ ይደረጋሉ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የዋንጫ እና ወደ ፕሪምየር ሊግ የሚያልፈውን ቡድን የሚለየው ጨዋታ እንዲሁም በአንደኛ ሊግ የማጠቃለያ…

የወንዶች እና የሴቶች ፕሪምየር ሊግ እጩ ኮከቦች ታውቀዋል

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በስሩ በሚያካሂዳቸው ሊጎች ላይ ምርጥ አቋም ላሳዩ ተጫዋቾች በተናጠል በየሊጎቹ የመጨረሻ ጨዋታዎች ላይ…

መከላከያ እና ወላይታ ድቻ ለጥሎ ማለፍ ፍጻሜ ደረሱ

የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታዎች ዛሬ በአአ ስታድየም ተካሂደው ወላይታ ድቻ እና መከላከያ ወደ ፍጻሜው…