የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ቡድን በታንዛኒያ የነበረውን ቆይታ አስመልክቶ አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ ስለውጤት መጥፋቱ ያላቸውን ሀሳብ…
ዳንኤል መስፍን
መቶ ዓለቃ ፈቃደ ማሞ ስለትግራይ ክልል ክለቦች ምን አሉ?
ሦስቱም የትግራይ ክለቦች ከምስል መብት ጋር በተያያዘ እና የአክሲዮን ማህበሩ አባል በመሆን ከፋይናሱ ገቢ ተጠቃሚ በሚሆኑበት…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አ/ማ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል
ባሳለፍነው ሳምንት ጠቅላላ ጉባኤውን ያደረገው የሊጉ አክሲዮን ማህበር አመራሮች ዛሬ ከቀትር በኃላ በተለያዮ ጉዳዮች ዙርያ ጋዜጣዊ…
የሊጉ የቦርድ ሰብሳቢ መቶ ዓለቃ ፍቃደ ማሞ በወልቂጤ ከተማ ዙርያ ምን አሉ?
👉የወልቂጤ ከተማ ጉዳይ እኛን የሚመለከት አይደለም…”- የሊጉ አክስዮን ማህበር ፕሬዝደንት መቶ ዓለቃ ፈቃደ ማሞ በቤስት ዌስተርን…
“ ሦስት ፣ አራት ክለቦች የክፍያ ስርዓት መርያውን ለመጣስ ሲሞክሩ አግኝተናል”- መቶ ዓለቃ ፈቃደ ማሞ
የፕሪምየር ሊጉ አክሲዮን ማህበር በአዲሱ የክፍያ ስርዓት አፈፃፀም ሂደት ዙርያ በፕሬዝደንቱ አማካኝነት ለጋዜጠኞች ምላሽ ሰጥተዋል። በኢትዮጵያ…
የሊጉ አክሲዮን ማኅበር መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔውን ያደርጋል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔውን በሳምንቱ መጨረሻ የሚያደርግ ይሆናል። ምስረታው አምስት ዓመት ያደረገው…
ኢትዮጵያዊው አማካይ በጉዳት ምክንያት ከጨዋታ ውጭ ሆኗል
ከትናንት በስቲያ ወደ አቢጃን ካቀናው የዋልያዎቹ ስብስብ ውስጥ አንድ ተጫዋች ጉዳት ማስተናገዱ ተሰምቷል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…
ወልቂጤ ከተማ ቅሬታውን ለፌዴሬሽኑ ሥራ አስፈጻሚ ልኳል
ያቀረቡት የይግባኝ አቤቱታ ውድቅ የተደረገባቸው ሠራተኞቹ ቅሬታቸውን ለፌዴሬሽኑ ስራ አስፈፃሚ ልከዋል። የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የይግባኝ ሰሚ…
ከዋልያዎቹ ስብስብ ሁለት ተጫዋቾች ተቀንሰዋል
ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ነገ ወደ አቢጃን ከሚያቀኑት የዋልያዎቹ ስብስብ ውስጥ ሁለት ተጫዋቾች መቀነሳቸውን ሶከር ኢትዮጵያ አረጋግጣለች።…
አምባሳደር መስፍን ቸርነት በስታዲየሞች ግንባታ ዙርያ ምላሽ ሰጥተዋል
ከደቂቃዎች በፊት ፍፃሜውን ባገኘው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባኤ ላይ የኢትዮጵያ ቡና ፕሬዝደንት እና የፕሪምየር ሊግ…