ኢትዮጵያ የ2029 የአፍሪካ ዋንጫን ለማዘጋጀት ዝግጅት ጀምራለች

እየተካሄደ ባለው የፌዴሬሽኑ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ ከአምስት ዓመት በኋላ አሁጉራዊ ውድድሮችን ለማዘጋጀት እየሰራች እንደሆነ ተገልጿል።…

መቶ ዓለቃ ፍቃደ ማሞ በሀገራችን ስታዲየሞች አሁናዊ ሁኔታ ዙርያ ሀሳቦችን ሰንዝረዋል

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን 16ኛውን ጠቅላላ ጉባኤ በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ እያካሄደ ይገኛል ፤ በመድረኩ ላይ ሀሳባቸውን ያጋሩት…

የፌዴሬሽኑ ስራ አስፈፃሚ አባል የመልቀቂያ ደብዳቤ አስገብተዋል

አፍሪካ ህብረት አዳራሽ እየተካሄደ በሚገኘው የፌዴሬሽኑ 16ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ የፌዴሬሽኑ ስራ አስፈፃሚ አባል የመልቀቂያ ደብዳቤ…

ኢትዮጵያዊው አማካይ የዋልያዎችን ስብስብ መቼ ይቀላቀላል?

በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ለሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ጥሪ የተደረገለት ሱራፌል ዳኛቸው መቼ ቡድኑን እንደሚቀላቀል ሶከር ኢትዮጵያ አውቃለች።…

የዋልያዎቹን ስብስብ ሁለት ተጫዋቾች ተቀላቅለዋል

አሰልጣኝ ገብረመድን ኃይሌ ለተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾች ጥሪ ማድረጋቸው ታውቋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ከጊኒ…

ፈረሰኞቹ ከአምበላቸው ጋር በስምምነት ተለያይተዋል

ላለፉት 14 ዓመታት ከታዳጊ እስከ ዋናው ቡድን ፈረሰኞቹን ያገለገለው አማካይ በስምምነት መለያየቱ ታውቋል። በቅዱስ ጊዮርጊስ ለ2017…

ሠራተኞቹ ከሊጉ መሰረዛችን ተገቢ አይደለም ሲሉ ይግባኝ ጠይቀዋል 

ወልቂጤ ከተማ የሊጉ የውድድር አመራር እና ሥነ ስርዓት ኮሚቴ ሕገወጥ በሆነ መንገድ ውሳኔ አስተላልፎብኛል ሲል ቅሬታውን…

የጣና ሞገዶቹ የግራ መስመር ተከላካይ ለማስፈረም ተስማሙ

ባህር ዳር ከተማ የግራ መስመር ተከላካይ ለማስፈረም ተስማምተዋል። በአሰልጣኝ ደግአረጋል ይግዛው የሚመሩት ባህር ዳሮች የ2017 የውድድር…

የእያሱ ለገሠ አሁናዊ ሁኔታ?

አሰቃቂ ጉዳት ያስተናገደው የወልዋሎ ዓ/ዩ ተከላካይ እያሱ ለገሰ ወቅታዊ ሁኔታ በምን ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ለማጣራት ሞክረናል።…

Continue Reading

የኢያሱ ለገሰ ጉዳት በምን ሁኔታ ላይ ይገኛል?

የወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ተከላካይ ኢያሱ ለገሰ ያጋጠመው ጉዳት በምን ደረጃ ላይ ይገኛል? ስትል ሶከር ኢትዮጵያ ማጣራት…