ብሩክ ማርቆስ ከግብፅ ክለብ ጥያቄ ቀርቦለታል

እጅግ ፈጣን አድገትን እያሳየ የሚገኘው አማካዩ ብሩክ ማርቆስ ከግብፅ ክለብ ጥያቄ እንዳቀረበለት ሶከር ኢትዮጵያ መረጃውን አግኝታለች።…

በወልቂጤ ከተማ ጉዳይ ምን አዲስ ነገር አለ?

የሊጉን የመጀመርያ ጨዋታውን በፎርፌ የተሸነፈው ወልቂጤ ከተማ በተመለከተ ምን አዲስ ነገር አለ ስትል ሶከር ኢትዮጵያ ማጣራት…

ሄኖክ አዱኛ የግብፅ ዝውውሩን አጠናቋል።

የሊጉን ዋንጫ  ደጋግሞ ከፍ ማድረግ የቻለው የመስመር ተከላካዩ ወደ ግብፅ ሊግ የሚያደርገውን ዝውውር አጠናቋል። ከሳምንታት በፊት…

የኢትዮ ኤሌክትሪክ አምበሎች ታውቀዋል

ከአንድ ዓመት በኋላ ዳግም ወደ ሊጉ የተመለሰው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ቡድኑን የሚመሩ አምበሎችን አሳውቋል። በአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ…

የዋልያዎቹ አለቃ የብሔራዊ ቡድን ቆይታ ?

የውል ዘመናቸው ሊጠናቀቅ የተቃረበው አሰልጣኝ ገብረመድን ኃይሌ በቆይታቸው ዙርያ ምን አዲስ ነገር ተሰምቶ ይሆን ? በ2016…

የአዞዎቹ አምበሎች ታውቀዋል

የ2017 የውድድር ዘመን የአርባምንጭ ከተማ አምበሎች እነማን እንደሆኑ ሶከር ኢትዮጵያ መረጃውን አግኝታለች። ከአንድ ዓመት የከፍተኛ ሊግ…

ንግድ ባንኮች ለከባዱ ፈተና ነገ ወደ ባህር ዳርቻዋ ከተማ ያቀናሉ

በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የመልስ ጨዋታቸውን ለማድረግ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የቡድን አባላት ነገ ወደ ዛንዚባር ይጓዛሉ። በመጀመርያ…

መቻል ለሴቶቹ ቡድን አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል

በሴቶች ፕሪምየር ሊግ ጠንካራ ተፎካካሪ የሆነው መቻል ለቡድኑ አዲስ አሰልጣኝ መቅጠሩ ታውቋል። ባሳለፍነው የውድድር ዓመት በደረጃ…

ብርቱካናማዎቹ አምበሎቻቸውን አሳውቀዋል

ድሬደዋ ከተማ ለዘንድሮ የውድድር ዓመት ቡድኑን በአምበልነት እንዲመሩ አራት ተጫዋቾችን መሰየማቸው ታውቋል። በዝውውሩ መስኮቱ በስፋት በመሳተፍ…

ፈረሰኞቹ የታዳጊ ቡድን ፍሬያቸውን ዳግም ለማስፈረም ተስማምተዋል

በዘንድሮው የውድድር ዘመን በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚሰለጥኑት ፈረሰኞቹ ወጣቱን አጥቂ ለማስፈረም ተስማምተዋል። ለሸገር ደርቢ ጨዋታ ወደ…