የሀዲያ ሆሳዕና የመስመር አጥቂ ለተጨማሪ ዓመት በቡድኑ የሚያቆየውን ውል አራዝሟል። የውል ዘመኑ መጠናቀቁን ተከትሎ ወደ ግብፁ…
ዳንኤል መስፍን
የ2016 የዓመቱ ኮከቦች ሽልማት የሚካሄድበት ቀን ታውቋል
ከወትሮ መዘግየት ያሳየው የ2016 የዓመቱ የኮከቦች ሽልማት መርሐግብር የሚካሄድበትን ቀን እና ቦታ ሶከር ኢትዮጵያ አውቃለች። በሊጉ…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ተከላካይ ተማስፈረም ተስማምቷል
በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ እየተሳተፈ የሚገኘው ኢትዮ ኤሌክትሪክ አንድ ተከላካይ ለማስፈረም ተስማምቷል። በአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ የሚመሩት…
በዋልያዎቹ ስብስብ ተጨማሪ ተጫዋቾች ጉዳት አስተናግደዋል
በአሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ በሚመራው የዋልያዎቹ ስብስብ ውስጥ ከሰኞው ተጠባቂ ጨዋታ አስቀድሞ አዳዲስ የጉዳት ዜናዎች ተሰምተዋል። ሰኞ…
በዋልያዎቹ የዛሬ ልምምድ አንድ ተጫዋች አልሠራም
ሁለተኛ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታውን ሰኞ በሚያደርገው የብሔራዊ ቡድኑ ስብስብ ውስጥ አንድ ተጫዋች ልምምድ አለመሥራቱ…
የጣና ሞገዶቹ አንድ አማካይ ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል
በአሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው የሚመራው ባህር ዳር ከተማ አማካይ ለማስፈረም ተስማምቷል። ለቀጣይ ውድድር ዘመን ራሳቸውን ለማጠናከር በዝውውሩ…
የ2016 የፕሪምየር ሊጉ ኮከቦች ሽልማት መቼ ይደረጋል ?
ከቀደሙት ዓመታት አንፃር በተለየ መዘግየት ያሳየው የ2016 የዓመቱ ኮከቦች የሽልማት መርሃግብር መች ይካሄዳል ስትል ሶከር ኢትዮጵያ…
የመዲናዋ የሲቲ ካፕ ውድድር ይደረጋል
የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ከሰዓት በሚካሄድ አንድ የመክፈቻ ጨዋታዎች እንደሚካሄድ ታውቋል። ኢትዮጵያ ቡና እራሱን ከውድድር ውጭ…
18ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ይካሄድ ይሆን?
የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ በስድስት ክለቦች መካከል ዛሬ ማክሰኞ ይጀምራል ቢባልም ከወዲሁ የተለያዩ ተግዳሮቶች በዝተውበታል። ለአስራ…
ደሴ ከተማ ቡድኑን ማጠናከ ቀጥሎበታል
ደሴ ከተማ ተጨማሪ ተጫዋቾች ስያስፈርም የነባሮቹን ውልም አድሷል። አስቀድመው የዋና አሰልጣኛቸውን ዳዊት ታደለን ጨምሮ የወንድማማቾቹን አቡሽ…