የጨዋታ ሳምንቱ ዐበይት ጉዳዮችን የምንዘጋው በተከታዩ ፅሁፍ ይሆናል። 👉 የእግርኳስን በጎ ተፅዕኖ የመጠቀም ፍላጎቶች እግርኳስ በሜዳ ላይ በሁለት ቡድኖች በሜዳ ላይ ከሚደረግ ፉክክር ባለፈ ፈርጀ ብዙ ትሩፋቶች እንዳሉት ይታወቃል፤ ከትሩፋቶቹተጨማሪ

ያጋሩ

በዚህ ፅሁፋችን ደግሞ በጨዋታ ሳምንቱ ትኩረት የሳቡ አሰልጣኝ ነክ ጉዳዮች የዳሰስንበት ነው። 👉 የአሰልጣኞች መሸጋሸግ በኢትዮጵያ እግርኳስ ውስጥ በተለይ አዳዲስ ፊቶችን በስልጠናው ዘርፍ መመልከት አስቸጋሪ ሲሆን ይታያል። እርግጥ ባለፉት ጥቂትተጨማሪ

ያጋሩ

በመጀመርያ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የተመለከትናቸው ዐበይት ተጫዋች ነክ ጉዳዮች እነሆ! 👉 በላይ ዓባይነህ በተከላካይነት በዘመናዊ እግርኳስ ተጫዋቾች በሜዳ ላይ ቡድናቸው መከተል ከሚፈልገው የጨዋታ መንገድ መነሻነት የተለያዩ ሚናዎችን በብቃትተጨማሪ

ያጋሩ

የ2014 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር ተጀምሯል። በመጀመሪያው የጨዋታ ሳምንት ትኩረት የሳቡ ክለብ ነክ ጉዳዮች የመጀመሪያው ፅሁፋችን አካል ናቸው። 👉 አዲስ የውድድር ዘመን አዲስ ቡድን በኢትዮጵያ የክለቦች እግርኳስ ውድድር ውስጥተጨማሪ

ያጋሩ

በመጀመሪያ የጨዋታ ሳምንት ሦስተኛ ቀን ውሎ ኢትዮጵያ ቡና ከሲዳማ ቡና ያለግብ ከተለያዩበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ሰጥተዋል። ካሣዬ አራጌ – ኢትዮጵያ ቡና ቡድኑን በጠበቀው መንገድ ስለማግኘቱተጨማሪ

ያጋሩ

በመደበኛ የጨዋታ ክፍለ ጊዜ አቻ በተናቀቁት እና በመለያ የፍፁም ቅጣት ምት ሁለቱ የፍፃሜ ተፋላሚዎች በተለዩበት የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ባህርዳር ከተማ እና መከላከያ በመጪው እሁድ በፍፃሜው የሚያገናኛቸውንተጨማሪ

ያጋሩ

በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የዛሬ መርሃግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ አዳማ ከተማን ሲያሸንፍ ባህር ዳር ከተማ ከ ፋሲል ያለ ግብ ተለያይተዋል። ባህርዳር ከተማ 0-0 ፋሲል ከነማ ባህርዳር ከተማዎች ገና በመጀመሪያዎቹ ደቂቃዎች አጥቂያቸውንተጨማሪ

ያጋሩ

በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ኢትዮጵያን የምትገጥመው ደቡብ አፍሪካ የ23 ተጫዋቾች ዝርዝሯን ይፋ አድርጋለች። ምድቡን በአራት ነጥብ እየመራች የምትገኘው የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ የሆኑት ቤልጅየማዊው ሆጎ ብሮስ ከቀናት በኃላ በደርሶ መልስተጨማሪ

ያጋሩ

አነጋጋሪው የሙጂብ ቃሲም ዝውውር አሁን ደግሞ ወደ ሌላ አቅጣጫ መልክ ይዟል። ወደ አልጄሪያ ሊያደርግ የነበረው ዝውውር እክል የገጠመው ሙጂብ ቃሲም ወደ አዲስ ክለብ ለማምራት ተስማምቷል። ባለፉት ሦስት የውድድር ዘመናት በፋሲልተጨማሪ

ያጋሩ

ከሳምንታት በፊት የቅዱስ ጊዮርጊስ አሰልጣኝ ሆነው የተሾሙት ሰርቢያዊ ቅዳሜ አዲስ አበባ እንደሚገቡ ይፋ ተደርጓል። የ64 ዓመቱ ሰርቢያዊ ዝላትኮ ክራምፖቲች በዋና አሰልጣኝነት የሾሙት ቅዱስ ጊዮርጊሶች አዲሱ አሰልጣኝ ከሰርቢያዊው ምክትላቸው ኒኮላ ኮሮሊጃተጨማሪ

ያጋሩ