ነብሮቹ በስብስባቸው ላይ ለውጦችን በማድረግ በአዲሱ የውድድር ዘመን ወጥ አቋም ለማሳየት ዝግጅታቸውን አጠናቀዋል ፤ እኛም በተከታዩ…
ዳዊት ፀሐዬ

ሪፖርት | ሻምፒዮኖቹ ካቆሙበት ቀጥለዋል
የአምና የሊጉ አሸናፊዎቹ ቅዱስ ጊዮርጊሶች አዲሱን የውድድር ዘመን አዲስ አዳጊዎቹ ኢትዮጵያ መድኖችን ላይ የግብ ናዳ በማውረድ…

የክለቦች የውድድር ዘመን ቅድመ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ
ከሦስት የውድድር ዘመናት በኋላ ዓምና ዳግም የሊጉን ዘውድ የደፉት ፈረሰኞቹ በተረጋጋ የቡድን ስብስብ ዘንድሮም የተሻሉ ሆነው…

የክለቦች የውድድር ዘመን ቅድመ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ
ያለፉት ሁለት የውድድር ዘመናት ለአዳማ ከተማዎች እምብዛም ለማስታወስ የሚፈልጓቸው እንዳልነበሩ መናገር ይቻላል ፤ ዘንድሮ ይህን ሂደት…

የክለቦች የውድድር ዘመን ቅድመ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ መድን
በ1980ዎቹ አጋማሽ ከሀገር አልፎ በአህጉራዊ ውድድሮች የግማሽ ፍፃሜ ተፋላሚ የነበረው ቡድን ከ1990ዎቹ መጨረሻ አንስቶ የነበረው ገናናነት…

የክለቦች የውድድር ዘመን ቅድመ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና
በሊጉ ሰንጠረዥ ቀዳሚዎቹን ሁለት ስፍራዎች ይዘው ስለማጠናቀቅ የሚያልሙት ሲዳማ ቡናዎች በአሰልጣኙ እምነት ካለፉት ዓመታት የተሻለውን ስብስብ…

ስለተራዘመው የአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ውል መግለጫ ተሰጥቷል
👉”በስምምነቱ ላይ በግዴታነት የተቀመጡ ጉዳዮች አሉ…….” – አቶ ባህሩ ጥላሁን 👉”እኛ የምንከፍለው ከሌሎች ሀገራት አንፃር ዝቅተኛ…

ሪፖርት | ዐፄዎቹ ቀጣዩን ዙር ተቀላቅለዋል
በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ ታንዛኒያ ላይ ቡማሙሩን የገጠሙት ፋሲል ከነማዎች 3-1 በሆነ የድምር…

የፕሪምየር ሊጉ አክሲዮን ማህበር መግለጫ ሰጥቷል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማህበር በቀጣዩ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ፕሬዘዳንት እና የስራ አስፈፃሚ አባላት ምርጫ…

ለገጣፎ ለገዳዲ የመስመር አማካይ አስፈርሟል
ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ ወደ ዝውውር ገበያው በይፋ የገቡት ለገጣፎ ለገዳዲዎች ዛሬም ተጨማሪ አንድ ተጫዋች ወደ ስብስብባቸው…