በወራጅ ቀጠናው እየዳከሩ የሚገኙት ጅማ አባ ጅፋሮች በዳዊት እስጢፋኖስ ድንቅ የቅጣት ምት ጎል ሀዲያ ሆሳዕናን በመርታት…
ዳዊት ፀሐዬ

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 0-1 አዲስ አበባ ከተማ
ብዙዓየሁ ሰይፈ በመጨረሻው ደቂቃ ባስቆጠራት ግብ አዲስ አበባ ከተማ በመጨረሻም ወላይታ ድቻን ከረታበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኃላ…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና አዳማን በመርታት ደረጃውን አሻሽሏል
በ26ኛ የጨዋታ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት የመጀመሪያ በነበረው እና አቡበከር ናስር ደምቆ ባረፈደበት ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና…

ረፖርት | ኤሪክ ካፓይቶ አርባምንጭን ባለድል አድርጓል
ከአህጉራዊ ማጣሪያዎች በኋላ ዳግም በተመለሰው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 26ኛ የጨዋታ ሳምንት የመክፈቻ መርሐግብር አርባምንጭ ከተማዎች…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 25ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፬) – ሌሎች ጉዳዮች
መጨረሻው ፅሁፋችን በጨዋታ ሳምንቱ ሌሎች ትኩረት የሳቡ ጉዳዮች ቀርበውበታል። 👉 ፍፁም የተለየው የስታዲየም ድባብ የውድድር ዘመኑ…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 25ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫) – አሰልጣኞች ትኩረት
ሦስተኛው ዓበይት ጉዳያችን በሳምንቱ ትኩረት በሳቡ አሰልጣኞች ላይ ያተኩራል። 👉 የአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ አነጋጋሪ ሁኔታ አሰልጣኝ…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 25ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት
ሁለተኛው የትኩረት ፅሁፋችን በጨዋታ ሳምንቱ ትኩረት በሳቡ ተጫዋቾች ላይ ያተኩራል። 👉 የፋሲል ከነማው አዕምሮ – በዛብህ…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 25ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት
ሊጉ ለአህጉራዊ ውድድሮች ቦታውን ከማስረከቡ ወዲህ የተደረጉ የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታዎች ላይ ያተኮሩ ክለብ ነክ ጉዳዮች የመጀመሪያው…

ሪፖርት | ሀዲያ እና ወልቂጤ ነጥብ ተጋርተዋል
በምሳ ሰዓቱ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማዎች ረዘም ላለ ደቂቃ ሲመሩ ቢቆዩም ሀዲያ ሆሳዕናዎች በመጨረሻ ደቂቃ ተስፋዬ አለባቸው…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል
በጨዋታ ሳምንቱ የመጨረሻ ዕለት የመጀመሪያ በነበረው ጨዋታ ሲዳማ ቡና ባህር ዳር ከተማን 3-1 በመርታት ሁለተኛ ተከታታይ…