አራተኛው ፅሁፋችን በጨዋታ ሳምንቱ የተመለከትናቸው ሌሎች ትኩረት የሳቡ ጉዳዮች የቀረቡበት ነው። 👉 የኮከብ ግብ አግቢነት ዝርዝሩ…
ዳዊት ፀሐዬ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 23ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫) – አሰልጣኞች ትኩረት
በጨዋታ ሳምንቱ ትኩረት የሳቡ አሰልጣኞች ላይ ያተኮሩ ጉዳዮች የተከታዩ ፅሁፋችን አካል ናቸው። 👉 አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 23ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት
ሁለተኛው የዓበይት ጉዳዮች ፅሁፋችን በጨዋታ ሳምንቱ ትኩረት የሳቡ ተጫዋቾችን የዳሰስንበት ነው። 👉 ግቦቹን ለወሳኝ ጨዋታ የሚያስቀምጠው…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 23ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት
በጨዋታ ሳምንቱ ትኩረት የሳቡ ክለብ ነክ ጉዳዮች በቀዳሚው ዓበይት ጉዳያችን ተዳሰዋል። 👉 የቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ መጣል…

ሪፖርት | ሀዋሳ እና አዲስ አበባ ነጥብ ተጋርተዋል
የሀዋሳው ከተማው ግብ ጠባቂ ዳግም ተፈራ በደመቀበት የምሳ ሰዓቱ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ እና አዲስ አበባ ከተማ…

ሪፖርት | ፈረሰኞቹ ከጦና ንቦቹ ነጥብ ተጋርተዋል
በዕለቱ ተጠባቂ በነበረው መርሐግብር መሪው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከወላይታ ድቻ ጋር ጨዋታውን ያለግብ ፈፅሟል። ቅዱስ ጊዮርጊስ አዳማ…

ሪፖርት | ሰበታ ወሳኝ ሦስት ነጥብ ከጅማ ወስዷል
በጨዋታ ሳምንቱ በሰንጠረዡ ግርጌ ትልቅ ትርጉም በነበረው ጨዋታ ሰበታ ከተማዎች ጅማ አባ ጅፋርን 2-1 በማሸነፍ በሊጉ…

ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ድል አስመዝግቧል
የጨዋታ ሳምንቱ ቀዳሚ በነበረው ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ ድንቅ ሆነው በዋሉት አብዱራህማን ሙባረክ እና ሄኖክ አየለ ሁለት…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 22ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፬) – ሌሎች ጉዳዮች
የመጨረሻው ፅሁፋችን ሌሎች ትኩረት የሳቡ የሳምንቱ ጉዳዮች ቀርበውበታል። 👉 የባህር ዳር ውድድር ጅማሮውን አድርጓል ከ22ኛ ሳምንት…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 22ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫) – አሰልጣኞች ትኩረት
ሦስተኛው የዓበይት ጉዳይ ፅሁፋችን አሰልጣኞች ላይ ያተኮሩ ሀሳቦች የተነሱበት ነው። 👉 “ግብ ካገባን በኋላ ውጤቱን ለማስጠበቅ…