በውድድር ዘመኑ የመጀመሪያ በነበረው የረፋድ ጨዋታ ስሁል ሽረዎች በእጃቸው ገብቶ የነበረውን ሙሉ ሦስት ነጥብ በመጨረሻ ደቂቃ…
ዳዊት ፀሐዬ

ጎፈሬ የኢትዮጵያ ዳኞች ይፋዊ ትጥቅ አቅራቢ ሆኗል
ግዙፉ የሀገር በቀል የስፖርት ትጥቅ አምራች የሆነው ጎፈሬ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ስር በሚዘጋጁ ሁሉም ውድድሮች…

ሪፖርት | መቻሎች የዋንጫ ፉክክሩ ወደ መጨረሻው ዕለት እንዲያመራ አስገድደዋል
በ29ኛ የጨዋታ ሳምንት የማሳረጊያ መርሃግብር መቻሎች ለቀኑ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ድል ምላሽ ሲሰጡ የዋንጫ ፉክክሩም ወደ…

ሪፖርት | ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ነገሮች መክበዳቸውን ቀጥለዋል
በዋንጫ ፉክክር ውስጥ እጅግ ተጠባቂ በነበረው መርሐግብር ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር አንድ አቻ በመለያየት…

መረጃዎች | 111ኛ የጨዋታ ቀን
28ኛ ሳምንት የሊጉ መርሐግብር ነገ ሲጀምር ላለመውረድ በሚደረገው ፉክክር ወሳኝ ሚና ያላቸውን ሁለት ጨዋታዎች ያስተናግዳል ፤…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን 7ኛ ተከታታይ ድሉን አሳክቷል
በ27ኛ ሳምንት የማሳረጊያ መርሐግብር ኢትዮጵያ መድን በሁለቱ አጋማሾች የመጨረሻ ደቂቃዎች ላይ በተገኙ ግቦች ሰባተኛ ተከታታይ ድላቸውን…

ሪፖርት | ወላይታ ድቻዎች ከናፈቃቸው ድል ጋር ታርቀዋል
የዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር በነበረው ጨዋታ ወላይታ ድቻዎች ከመመራት ተነስተው ሀዲያ ሆሳዕናን 2-1 በመርታት ከአራት ጨዋታዎች በኋላ…

መረጃዎች | 103ኛ የጨዋታ ቀን
እጅግ ወሳኝ ወደሆነው ምዕራፍ እየተሸጋገረ የሚገኘው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ በ26ኛ ሳምንት መርሃግብር ይመለሳል ፤ የነገዎቹን…