የአሰልጣኞች አስተያየት | አርባምንጭ ከተማ 0-1 ፋሲል ከነማ

በፋሲል ከነማ የበላይነት ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኃላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ሰጥተዋል። ኃይሉ ነጋሽ – ፋሲል…

ሪፖርት | ዐፄዎቹ ድል አድርገዋል

በሁለተኛው አጋማሽ የተሻለ የተንቀሳቀሱት ፋሲል ከነማዎች አርባምንጭ ከተማን በበዛብህ መለዮ ብቸኛ ግብ በማሸነፍ ለጊዜውም ቢሆን በሰንጠረዡ…

ሪፖርት | አዲስ አበባ እና አዳማ ነጥብ ተጋርተዋል

በዝናባማ የአየር ሁኔታ ውስጥ በተደረገው የዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ አዳማ ከተማ እና አዲስ አበባ ከተማ ያለግብ ተለያይተዋል።…

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ እና ሰበታ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

እጅግ ቀዝቃዛ በነበረው እና ኢላማቸውን የጠበቁ ሙከራዎች እምብዛም በነበሩበት ጨዋታ ወላይታ ድቻ እና ሰበታ ከተማ ጨዋታቸውን…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 19ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፬) – ሌሎች ጉዳዮች

በመጨረሻው የዐበይት ፅሁፋችን ሌሎች በሳምንቱ ትኩረት የሳቡ ጉዳዮች ተጠናቅረዋል። 👉 አነጋጋሪ የነበሩ የዳኝነት ውሳኔዎች… በጨዋታ ሳምንቱ…

የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 19ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫) – አሰልጣኞች ትኩረት

በሦስተኛው የዐበይት ጉዳዮች ፅሁፋችን አሰልጣኞች ላይ ያተኮሩ ጉዳዮችን ተዳሰዋል። 👉 ያሳደገውን ክለብ በተቃራኒ የገጠመው ተመስገን ዳና…

የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 19ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት

ሁለተኛው ትኩረታችን የሚሆነው የጨዋታ ሳምንቱ የታዘብናቸው ትኩረት የሳቡ ተጫዋቾች ይሆናሉ። 👉 ደምቆ የዋለው ክሌመንት ቦዬ ጋናዊው…

የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 19ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት

በጨዋታ ሳምንቱ የታዘብናቸው ዓበይት ክለቦች ላይ ያተኮሩ ሀሳቦች እንደሚከተለው ይነበባሉ። 👉 ዕድለኛ ያልነበሩት ቅዱስ ጊዮርጊሶች በጨዋታ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 1-0 ወልቂጤ ከተማ

የጨዋታ ሳምንቱ የመጨረሻ ዕለት የመጀመሪያ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ ሁለቱ አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ…

ሪፖርት | ዐፄዎቹ ነጥብ ተጋርተዋል

አራት ግቦች በተቆጠሩበት እና ጥሩ የመሸናነፍ ፉክክር ባስመለከተን የምሽቱ ጨዋታ ፋሲል ከነማ እና አዲስ አበባ ከተማ…